Ethiopian Wildlife Rangers Association

Directions Contact the organization

Ethiopian Wildlife Rangers Association The EWRA is a non profit association organized to ensure the protection and conservation of Ethiopia

21/09/2026

ሬንጀር እንዳለ ሞላ
የሰላሳ ሁለት ዓመታት የዱር ሕይወት ተቋም አገልግሎት።
እንዳለ ሞላ በ 1943 ዓ.ም. ቡታጅራ ተወለዱ። በ1983 ዓ.ም. በአቢጃታ ሻላ ብሔራዊ ፓርክ የዱር ሕይወት ጥበቃ ሬንጀር በመሆን ተቀጠሩ። ከአንድ ዓመት በኋላ በ1984 ዓ.ም. ወደ አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ ተዛወሩ። መስከረም 24 ቀን 1999 በአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ በስራ ላይ እያሉ በሕገ ወጦች ተኩስ ቆስለው ከሞት የተረፉ ጀግና ናቸው። ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ የ Awash National Park ቤተሰብ በመሆን ያገለገሉት እንዳለ ሞላ ጡረታ እስከወጡበት 2015 ዓ.ም. ያለፉትን ሰላሳ ሁለት ዓመታት ላበረከቱት የሕይወት ዘመን አበርክቶ ዕውቅናና ክብር እንሰጣለን።
Ranger Endale Molla
Thirty-two years of service with the wildlife conservation authority.
Endale Molla was born in the town of Butajira in 1943 E.C. In 1983 E.C, he was hired as a wildlife conservation ranger at Abijatta-Shalla National Park. A year later, in 1984 E.C, he transferred to Awash National Park. He is a hero who survived a near-fatal shooting by illegal intruders while on duty at Awash National Park on Meskerem 24, 1999 E.C. We honor and recognize Mr. Endale Molla for his lifetime contribution—spanning over 30 years as part of the Awash National Park family—during his 32-year tenure, which concluded with his retirement in 2015 E.C.
Ethiopian Wildlife Conservation Authority
Ethiopian Wildlife Rangers Association
Game Rangers Association of Africa

19/09/2026
ብርሀን መወሻ መኮነን። አርባ ዓመታት ለኢትዮጵያ የዱር ሕይወት። ደባርቅ ወረዳ አርግን ጆና ቀበሌ በተባለው ስፍራ በነሐሴ ወር 1960 ዓ.ም. የተወለዱት ብርሀን መወሻ  በ1979 ዓ.ም. የሰ...
14/09/2026

ብርሀን መወሻ መኮነን። አርባ ዓመታት ለኢትዮጵያ የዱር ሕይወት።
ደባርቅ ወረዳ አርግን ጆና ቀበሌ በተባለው ስፍራ በነሐሴ ወር 1960 ዓ.ም. የተወለዱት ብርሀን መወሻ በ1979 ዓ.ም. የሰሜን ብሔራዊ ፓርክ ባልደረባ ሆነው ተቀላቀሉ። ከዚያም በ1990 የሬንጀርን ሙያ ተቀላቀሉ። 28 ዓመታትን በሬንጀርነት ዓለም የቆዩት ብርሃን መወሻ በዱር ሕይወት ጥበቃ ሬንጀር ኃላፊነትም ሰርተዋል።
ሬንጀር ብርሃኑ መወሻ በፓርኩ ልማትና ጥበቃ ከማጠናከር በተጨማሪ ፓርኩ 136-412 ኪሎ ሜትር እንዲስፋፋ፣ ከነበረበት የአደጋ መዝገብ እንዲወጣ፣ በፓርኩ አካባቢ የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ትምህርት እንዲማሩ በማድረግም ከማህበረሰቡና ከመንግስት አመራሩ ጋር በመሆን ትምህርት ቤቶች እንዲገነቡ፣ የአካባቢው ማህበረሰብ ከቱሪዝም ተጠቃሚ እንዲሆን ኢኮ ቱሪዝም ማህበር እንዲቋቋም በማድረግ እና ማኅበረሰቡን በማሳመን ለፓርክ ጥበቃ የሚሆኑ መሰረተ ልማቶች እንዲገነቡ የድርሻቸውን በመወጣት በአጠቃላይ ያለፉትን አርባ ዓመታት ለኢትዮጵያ ዱር ሕይወት ጥበቃ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ክብርና እውቅና እንሰጣለን።
ፎቶና መረጃ በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ
📷 Sisay Solomon

Simien Mountains National Park Office
Ethiopian Wildlife Conservation Authority Ethiopian wildlife Ranger Support
Game Rangers Association of Africa
Hallaydeghe Asebot National Park ሃላይደጌ አሰቦት ብሔራዊ ፓርክ
Henoke Seyuome Hagere

ሬንጀር ፍስሐ አራጌ ስለአገልግሎቶት እናመሰግናለን !ሬንጀር ፍሰሐ አራጌ በ1976 ዓ.ም. አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ የነበሩ ሰጎኖችን ለመንከባከብ ተቀጠሩ። ከሰጎኖቹ ጋር በመኾን ወደ አቢጃታ ሻላ ...
17/08/2026

ሬንጀር ፍስሐ አራጌ ስለአገልግሎቶት እናመሰግናለን !

ሬንጀር ፍሰሐ አራጌ በ1976 ዓ.ም. አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ የነበሩ ሰጎኖችን ለመንከባከብ ተቀጠሩ። ከሰጎኖቹ ጋር በመኾን ወደ አቢጃታ ሻላ ብሔራዊ ፓርክ መጡ።

ለአርባ ዓመታት የሰጎን አባት በመሆን የጥበቃና እንክብካቤ ስራ ሰርተዋል። በ2018 ዓ.ም. ጡረታ እስከወጡበት ጊዜ መልካም ስም ያተረፉ የዱር ሕይወት ሬንጀር በመሆን አገልግለዋል። ዘመን ለማይሽረው አበርክቷቸው እውቅናና ክብር እንሰጣለን።

Ranger Fiseha Arage was hired to work as a conservationist for the ostriches in Awash National Park in 1976. He came to Abijata
Shala National Park with the ostriches.

He worked as a conservationist and caretaker for 40 years. He served as a wildlife ranger until his retirement in 2018. We recognize and honor his lifetime contributions.

Ethiopian Wildlife Conservation Authority
Ethiopian Wildlife Foundation
Ethiopian wildlife Ranger Support

04/08/2026

With Ethiopian Wildlife Conservation Authority – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers!

01/08/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Belachew Maru, Bantie Wendie

19/04/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Yeaersima Alpha, Tesh*ta Kebato, DB Be

02/04/2026
27/11/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Wildlife Rangers Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Wildlife Rangers Association:

Shortcuts

Share