10/09/2022
ኧረ አዲስ አመት ገባ እኮ ሳታስብሉኝ 💔
fecabook
10/09/2022
ኧረ አዲስ አመት ገባ እኮ ሳታስብሉኝ 💔
04/08/2022
በራሳቸው እጅ ይቀርፁታል ይስሉታል ከዚያም በስተመጨረሻ ይሰግዱለታል ያመልኩታል
አምላኬ አላህ ሆይ ! ወዳንተ መልሳቸው።
ለሙፍቲ መፅናኛ ያወጣው አዲስ አልበም ተለቀቀ😁
19/07/2022
ጠምጣሚው ማፊያ
ኡመርን ህግ በቁጥጥር ስር አድርጎታል የሚል ነገር ሲዘዋወር እያየሁ ነው እውነት ከሆነ እንደውም ህግ ሰውየውን ለመያዝ በጣም አርፍዷል ብቻም ሳይሆን አምሽቷል …ይህም ሆኖ እጅግ ዘግይቶም ቢሆን መያዙ ትልቅ ነገር ነው …ሰውየው ሙጠምጢም ሌባ ነው ላለፉት 20 አመታት ሰውየውን በቅርብ ርቀት የምናውቅ እናውቀዋለን አንዳንድ ደጋፊዎቹ ንጹሁ ሸሄ ታሰረ ብለው ሲሉ ሳቄ ያመልጠኛል 😂
ኡመር ማለት የቃልቻ ለምድ የለበሰ ጭልጥ ያለ ማጅራት መች ነው አባቴ 😅…እኔ ኡመርን አምርሬ ስታገለው የኖርኩት በቅርብ ርቀት ቅጥፈቱን ስለማውቀው እንጂ ሌላ አይደለም …
ይልቅ በአንድ ነገር ከኡመር ጎን እንድቆም ያስገድደኛል ይሄውም ከተያዘ ቶሎ ማስረጃ ተጠናክሮ ሳይጉላላ ፍርድ ቤት ቀርቦ በህግ ሊዳኝ ይገባዋል …
17/07/2022
የአህባሻዊ መጅሊስ ፍፃሜ‼
ነብያችን ሰዐወ ግዜ የነበረው እስልምና ዛሬ ላይ አህባሽ ነባሩ እስልምና በሚል ሽፋን ገደል ከተቶታል። ነብያችን ሰዐወ ስለአንድነት ይሰብካሉ አህባሾች አንድ አንሆንም ይላሉ። እውነት ቁርኣን እና ሀዲስ የሚከተሉ ከሆነ ለምን አንድነት ቃል ከበዳቸው። የአይ*ሁድ ተላላኪ ለኢስላም ሳይሆን ኡማን ለመከፋፈል ነው የሚሰሩት። ህዝበ ሙስሊሙ እየታገለ ያለው ይህን መሰሪ ነው።
አንድነት ለሙስሊሙ ብቸኛ አማራጭ ነው። የአህባሽ አንጃ አንድነትን ለመከፋፈል ከጠላቶች ጋር እየሰራ መሆኑ በግልፅ እያሳየ ይገኛል። መንግስት ለሀገር ሰላም እና መረጋጋት የአህባሽ አንጃ ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል ብለን እንጠብቃለን።
ህዝባዊ መጅሊስ እንጂ አህባሻዊ መጅሊስ አይደገምም አንቀበልም‼
#አንድነት #ለሀገር #ሰላም
09/07/2022
የወያኔ ጭራ
ለትውስታ ነው በሌላ አትውሰዱት😋😋
30/06/2022
በህገ ወጥ መንገድ የአዲስ አበባ መጅሊስን ለመቆጣጠር የሞከረው ቡድን በጸጥታ አካላት ታፍሶ ተወስዷል።
ከላይ እስከ ታች ከላኪ እስከ ተላኪ በቁጥጥር ስር ውለው ተገቢው እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል።
ህግና ስርዓት ይከበር‼
30/06/2022
Aadde Xayibaa Hassaniif Bara Hojii Milkii Hawwineerra❗️
ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ጠንካራ አደረጃጀቶች እንዲኖሩ በብቃት አመራርነት እንደምትሰጪ እንተማመናለን። የብልጽግና ሴቶች ሊግ ም/ፕሬዝዳንት በመሆን በመመረጥሽ ደስ ብሎናል።
መልካም የስራ ዘመን‼️
29/06/2022
💐❤💐❤💐❤የተፈጥሮ ውበት ከአፋር ባህላዊ አለባበስ ሲዋሀድ❤💐❤💐❤💐
♥️♥️♥️🥰🥰🥰💗💗💓💓📸
አፈር ሴቶች ባህላዊ አለባበስ
አፈር የቆንጆዎች መፍለቂያ
28/06/2022
የፌስ ቡክ አካውንታቸው እና ገጾቻቸው እየተዘጋባቸው የተቸገሩ የኦሮሞ አክቲቪስቶችን በቴሌግራም ቻናሎቻቸው ተከታተሏቸው !
__
ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘትና ለመከታተል በብዛት የፌስቡክ አካውንታቸውን በውሸት ሪፖርት እያደረጉ ሲያዘጉባቸው ዘላቂ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ በTelegram channel ተከታተሏቸው። የቴሌግራም ቻናሎቻቸውን Join አድርጉ! ለተከታዮቻችሁም በፌስቡክ እና በቴሌግራም Share ማድረጉን አትርሱ። እናመሰግናለን! 🙏
ማሳሰቢያ❗️
ፌስቡክ ካምፓኒ በአካል የመሄድ እድሉ ያላችሁ ሰዎች ይሄን ጉዳይ ለድርጅቱ ብታሳውቁልን መልካም ነው። ይሄ የጥቂት ሰዎች ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሚሊየን ኦሮሞ ህዝብን ድምጽ ማፈን ነው።
1. Henok Dejene
7 ግዜ አካውንት እና 8 ፔጆች ተዘግተዋል
https://t.me/HeniZMan
2-Daniel Dhaba
8 ግዜ አካውንት እና 4ፔጆች ተዘግተውበታል
https://t.me/danny4677
3- Waan ofii
4 አካውንት እና 5 ፔጆች ተዘግተውበታል
https://t.me/waanofiiplus
4-Save Oromia
7 ግዜ አካውንት እንዲሁም 4ፔጆች ተዘግተውበታል
https://t.me/HawiiEr
5- Finfinne Times
በቅርቡ አካዎንቶቹን እያዘጉበት ነው
https://t.me/Finfinnetimes5
28/06/2022
ገሞራው ሃጫሉ ሁንዴሳ ቦንሳ የሶስት ትውልድ ክስተት ነው የምንለው በምክንያት ነው ። ሃጨ በትናንቱ የኦሮሙማ ትውልድ በእነ ጀኔራል ታደሰ: ጀኔራል ዋቆ: ማሞ መዘምር : ባሮ ቱምሳ : ቄስ ጎደና ቱምሳ: ኃይሌ ፊዳና ሌሎች ትውልድ ውስጥ በመንፈስ የነበረ ፣ በዚህ በራሱ ሚሊዩን የኦሮሙማ የዛሬ ትውልድ ውስጥ ደግሞ ራሱ ሃጫሉ ያለ ሲሆን ፣ በነገው በርካታ ሚሊዩን ኦሮሙማ ትውልድ ህያው ሁኖ የሚኖር አንድ የታሪክ ክስተት ነው። ገሞራው ሃጨን ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከእስልምና ክርስትና ዋቄፈና ኤቲስት የሆነ ሁሉንም በእኩል የሚወድ በእነሱ የሚወደድ ነው። ስለዚህ ገሞራው ሃጨ በታሪክ ህያው እንጅ አልሞተም። አዎ ገሞራው ሃጨ ትናንት ዛሬም ነገም በታሪክ ህያው ነው።
የኦሮሙማ ሶስት ትውልድ አንበሳ
ሃጫሉ ሁንዴሳ ቦንሳ ።😎😎
Via,