Ijollee Amboo biyya addunyaa hunda irra jiraatan በመላው ዓለም የሚኖሩ የአምቦ ልጆች

Ijollee Amboo biyya addunyaa hunda irra jiraatan   በመላው ዓለም የሚኖሩ የአምቦ ልጆች

Share

ይህ Page አምቦ ከተማ ተወልደው ያደጉ የአምቦ ልጆች እና የአምቦ ወዳጆች Page ነው።

ይህ page አምቦ ከተማ ተወልደው ያደጉ የአምቦ ልጆች ከብሔር፣ ሃይማኖት፣ ፆታ፣ የፓለቲካ አመለካከት ነፃ የሆነ የአዲስ ከተማ፣ ፋሪሲ፣ ኮሌጅ ሰፈር፣ አጅፕ ሰፈር፣ ቄስ አምባ፣ቁልቋል አምባ፣ ወላሞ ሰፈር፣ ወለጋ ሰፈር፣ ቂጠሮ፣ ቁጭራ፣አራዳ፣ ብቻ ምን አለፋችሁ አምቦ ተወልዳችሁም ይሁን አድርጋችሁ ጨሪ፣ አዲስ ከተማ፣ ኦዶ ሊበን፣ ቤተክህነት ፣ ምርጡ አምቦ ሃይ እስኩል የጨረሳችሁ፣ የ01፣02፣03፣04፣05፣06 ቀበሌ ልጆች ሳላሳለፍነው በጎ ዘመን እንዲሁም ለአማህበረተሰባችን ወደፊት ለምናደርገው ነገር የምንመጋከርበት እና ልምድ የምንጋራበት ገፅ ነው።
ሚዛናችን ከተማችንና አካባቢዉን ማሣደግ ላይ ያተኮረ ከዛ በላይ አንድነታችንን

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Bole
Addis Ababa