04/11/2025
ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚመጡልንን መረጃዎች፤ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ያለምንም ማገላበጥ የምንቀበል ከሆነ፤ ካለምነዉ መዳረሻ ሳይሆን ካላሰብነዉ አጣብቂኝ ዉስጥ ይከቱናል፡፡ ምክንያቱም በዚህ የፖለቲካ ጦርነት ዘመን ዉስጥ የሚሰራጩ መረጃዎች የእኛን ሳይሆን ያሰራጨዉን ወገን ፍላጎት የሚገልጹ ሲሆን፤ እነርሱን ተከትለን ስንጓዝ መዳረሻችንም የዚያዉ ወገን ይሆናሉ፡፡
- የመደመር መንግሥት ገጽ 394
03/11/2025
Difaqal tanih tan kori giclaba faxxima qokol abak geytiman kee kenih aytikumsanam tamma tekke.
Kori daqarak Naharsi saqal Ahmed Sisalie kee kori tamal tan 🙏🤝
Mashallah bissoh inxica ❤
02/09/2025
ለህግ እንዲቀርቡልን ሰለ መጠየቅ......... Press of Kory
58,000,000.00 የኮሪ ወረዳ የሴፍቲኔት ተረጂዎች ብር። ለግል ጥቅማቸው ባዋሉ ሶስት የወረዳ አመራሮች በህግ እንዲጠየቁ የወረዳው ሐገር ሽማጊሌዎች፣የእምነት አባቶችና ወጣቶች የጣት አሻራቸውን በማሳፈር ለሚመለከታቸው ለክልልና ለዞን ተቋማት በደብዳቤ ጠይቀዋል።
ፍትህ ለኮሪ ህዝብ.....ወርደትና ወድቀት ለኮሪ አመራር !!
27/07/2025
በትምህርት ቤት መግቢያ እድሜያቸው ጠመንጃ የሚያስታጥቅ ነፃ አውጪና...የአቅመ-ደካሞችን #የሴፍትኔት እርዳታ ገንዘብ የሚበሉ የኮሪ ወረዳ በአካል ቢለያዩም አላማቸው በህበረተሰቡና በብልፅግና መካከል አለመተማመንና ልዩነት ለመፍጠር የሚታገሉ መንትዩች ናቸው።
Press of Kory
Following
25/07/2025
#የሴፍትኔቱ እርዳታ ገንዘብ ለማጭበርበር የሚኬድ ዙሪያ ጥምጥም ወይስ የተበላን ገንዘብ ደባብሶ ለመሻገር የሚደረግ አኩኩሉ ??? እውነቱን ..........COMING SOON