Lideta Sub city Woreda 8 Health Office/ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጤና ጽ/ቤት ህጋዊ ገጽ

Lideta Sub city Woreda 8 Health Office/ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጤና ጽ/ቤት ህጋዊ ገጽ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lideta Sub city Woreda 8 Health Office/ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጤና ጽ/ቤት ህጋዊ ገጽ, Government Organization, Addis Ababa.

10/06/2020

Aschu:
Date 2- 3/10/12EC
1.total no of household visited 444
2.total no of institution visited 17
3.total no of people screen for covid 19 by ccf 1526
4.total no of covid-19 suspect idetifined 5
5. total no of suspect link with rrt 5
6. total no of link to isolation center 0
7. Total no of suspect for laboratory sample collected 0
8 total no of positive 0
ያጋጠሙ ችግሮች ፦
1.አንድ የወታደር ካፕ አንድ ግለሰብ ችግር መፍጠሩ
2. አንዳንድ ቤቶች ዝግ የመሆን ችግር
* የተፈቱበት አግባብ ፦
1.ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር ላይ ነን
2. በራቸው ላይ ስልካችን በመለጠፍ ሲመጡ እንድደውሉልን በማድረግ ስራውን ሰርተናል
የቀን የተግባር አፈፃፀማችን እንደ ተሞክሮ የወሰድነው ቅንጅታዊ አሰራራችን እጅግ በጣም ጥሩ ነበር በተለይ ከፖሊስ አባላት ጋር የፈጠርነው ቅንጅት የተሻለ ነው ብለን ገምግመናል።

08/06/2020

Aschu
Date 1/10/12
1. Number of house hold visited 166
2. Number of market area visited or institutions 1
3. Number of covid 19 suspect identified 2
4. Total screen individual 430
5. Total number of link rrt ----
6. Positive or negative -------
* total number of eligible for test 18
ያጋጠሙ ችግሮች ፦
1. ኢንፍራሬይ ( thermometer ) እጥረት
2. አንዳንድ ግለሰቦች መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ያለመሆን
* የተፈቱበት አግባብ ፦
1. ከክፍለ ከተማ ጋር በመነጋገር ለመፍታት በሂደት ላይ ነው
2. የማሳመን ስራ ከፓሊስ አባላት ጋር በቅንጅት በመስራት ችግሩን ፈትተናል
notes ፦ በአጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ያላችሁ የፓሊስ አባላት ከጤና ቢሮ ጋር በመቀናጀት ሌት ተቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ፍፁም የህዝባዊ ፓሊስ ስነ ምግባር በመላበስ የኮቪድ -19ኝን ወረሽኝ ለመከላከል ለምታደርጉት ጥረት ላቅ ያለ ምስጋና በጽ/ቤቱ ስም አቀርባለሁ ።
* የፓሊስ ዋና አላማ ዜጎችን ከማንኛውም ነገር መጠበቅ ነው ይሄን ደግሞ በተግባር አሳይታችኋል ቀጥሉበት
* ቅንጅታዊ አሰራር የማሸንፈው ተግዳሮት የለም !!!!

07/06/2020

Aschu
Date 30/09/12
1. Number of house hold visited 62
2. Number of market area visited or institutions 4
3. Number of covid 19 suspect identified 0
4. Total screen individual 210
5. Total number of link rrt 0
6. Positive or negative -------
* total number of eligible for test 11
+ ከክ/ከተማ ጋር በቅንጅት ዛሬም በመኪና እየዞርን በሁሉም ቀጣናዎች ህብረተሰቡን በኮቪድ-19 ዙሪያ የማስገንዘብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ።
* ባጠቃላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ የሙያ ግደታቸውን እየተወጡ ላሉ የጽ/ ቤቱ ሰራተኞች ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ
* የተወሰነ ክፍተት ያሳያችሁ ባለሙያዎች ደግሞ በቀጣይ ማስተካከል እንደምትችሉ መቶ ፐርሰንት እምነት አለኝ።እንበርታ ማሸነፍ አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን እንገንዘብ አመሠግናለሁ

07/06/2020

Aschu woreda 8 health office
Date 29/09/12
1. Number of house hold visited 100
2. Number of market area visited or institutions 3
3. Number of covid 19 suspect identified 1s
4. Total screen individual 290
5. Total number of link rrt 0
6. Positive or negative -------
* total number of eligible for test 12
ቅስቀሳን በተመለከተ :-
ዛሬ ከ/ከተማ ጋር በጋራ በመቀናጀት በሞንታርቦ በ5ቱም ቀጠናዎች እየተዛዟርን ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ተሰርቷል ::
*የአይዞሌሽን ሴንተርን ከማስተካከል አንፃር የተሰራ ስራ:-
በወረዳችን ውስጥ ካሉት ማቆያ ቦታዎች መካከል የሆነውን የልደታ ልማት ት/ት ቤት ማሟላት ያለበትን እስታንዳርድ እንዴ ሻወር ቤት፣ሽንት ቤት፣ የእጅ መታጠቢያ ፣ ክላሶች እንደፀዱ የማድረግና ፍራሽ በማስገባት ፣ የቆሻሻ መቅበሪያ ጉድጓድ የማስቆፈርና ማቃጠያ ኢንሲሌሌተር ከወረዳው አስተዳደር ጋር በመቀናጀት ስራውን ያጠናቀቅ ሁኔታ አለ።
notes :- በአጠቃላይ እሄን ክፉ ወቅት ለመሻገር በምናደርገው ጥረት ሁሉ የማይተካ ሚና እያተጫወታችሁ ላላችሁ የወረዳችን አመራሮች ፣ የወረዳችን የማህበረሰብ ክፍሎችና በጎ አድራጊ ወጣቶች ሚናችሁ ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ማሳሰብ እፈልጋለሁ ።
እንፈተን ይሆናል ግን እናሽንፍን !!!
የአድዋን ድል በኮቪድ-19 ላይ እንደግመዋለን !!!

02/06/2020

Heyat Communication:
ሁለተኛው ዙር የቤት ለቤት ልየታ ተጀመረ!!!!
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ሁለተኛውን ዙር የቤት ለቤት ልየታ በትላትናውለት ጀምሯል
የጤና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ አስቻለው ምህረቱ በአንደኛው ዙር በተደረገው የቤት ለቤት ልየታ ——ሰዋችን ማደረስ መቻሉን አሰታውስው በሁለተኛው ዙር የቤት ለቤት ልየት 3000 ቤቶችን ለማደረሰእንደታቀድ ገልፀውልናል
ተግባሩም በክሊኒኮች ኬዝ ሪፓርት የተጀመረ ሲሆን እንደከዚ ቀደሙ ከወረዳ ፓሊስ ኮሚኒት ጋር በመሆን እንደሚሰራ ገልጸውልናል
ቫይረሱ ማህበረሰቡ ውስጥ ገብቶ በፍጥነት እየተሰፋፋ በመሆኑ ህብረተሰቡ ከምንግዜውም በላይ ጥንቃቄ እንዲያደርግና የጤና ባለሙያዋች የሚሰጡትን ትምህርተት እንዲተገብር ሀላፊው መልክታቸውን አስተላልፈዋል

02/06/2020

Date 23/09/12
1. Number of house hold visited 250
2. Number of market area visited 6
3. Number of covid 19 suspect identified 0
4. Number of sample taken 0
5. Number of death happen at the community & facility level 0

Photos from Lideta Sub city Woreda 8 Health Office/ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጤና ጽ/ቤት ህጋዊ ገጽ's post 21/05/2020

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ8 ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጡ ባለሙያዎች እና ለባለ ጉዳዮች የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሙቀት ልኬት በመደረግ ላይ የሚያሳይ ፎቶ

21/05/2020

Aschu
በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ጤና ጽ/ቤት በአስተዳደሩ ስር አገልግሎት አየሰጡ ለሚገኙ አመራሮች፣ሰራተኞችና አገልግሎት ተጠቃሚ ህብረተሰብ የሙቀት መለካት ተግባር እያከናወነ ይገኛል ።
አገልግሎት ፈልገዉ ለሚመጡ ባለጉዳዮችና ሰራተኞች አስተዳደሩ የአፈ መሸፈኛ ማስክ እንዲያደርጉ እና በበር መግቢያ ላይ በተዘጋጀዉ መታጠቢያ እጃቸወን በሳሙናና በዉሀ ታጥበዉ እንዲገቡ ከማድረግ በተጨማሪ የሙቀት መለካት ተግባር የኮቪድ 19 ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረጉ የጥንቃቄ ስራዎች ወሳኝ በመሆኑ ይሄን ተግባር አጠናክረን በመቀጠል ወረሽኙን መግታት ይቻላል።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa