Harari fire fighters brged

Harari fire fighters brged

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harari fire fighters brged, Transit System, Addis Ababa.

07/03/2026

ዜና እረፍት
========
የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የስራ ባልደረባ የነበረችው ሳጅን ፅዩን አበበ ከአባቷ አቶ አበበ ይማም ከእናቷ ከወ/ሮ ፍሬህይወት ደምሴ በሐረር ከተማ በአባድር ወረዳ ቀበሌ 05 በ1986 ዓ/ም ተወለደች።

አባሏ በፖሊስነት ለማገልገል ባላት ፍላጎት ሰኔ 1/2008 በሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን በፖሊስነት ተቀጥራ ስታገለግል ቆይታለች አባሏ ከኮንስታብል እስከ ሳጅን ማእረግ የደረሰች ሲሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለ10 አመታት በሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የድንገተኛና እሳት አደጋ መከላከል ክፍል አገልግላለች ።

አባሏ በደረሰባት የጤና እክል ምክንያት ህክምና እየተከታተለች ብትቆይም ሊሻላት ባለመቻሉ የካቲት 27/2018 ዓ/ም በተወለደች በ32 አመቷ ከዚህ አለም ድካም አርፋለች ቀብሯም በሚካኤል ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል።

አባሏ በሒይወት በነበረችበት ግዜ 3 ልጆች ያፈራች ሲሆን የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ዳሬክቶሬት በአባሏ ህልፈተ ሒይወት የተሰማዉን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ይመኛል።

Photos from Harari fire fighters brged's post 07/09/2023

በሐረሪ ክልል በተለምዶ ሸዋበር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የእሳት አደጋ ደረሰ ።

ቋግሜ 1ቀን 2015 አ.ም ከለሊቱ 10:00 ሰአት ገደማ ሸዋበር የሸቀጣሸቀጥ መደብር ላይ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የእሳት አደጋ የደረሰ ሲሆን አደጋው ወደ ሌላ አካባቢ እንዳይዛመት የሐረሪ ክልል የእሳት አደጋ የድሬደዋ እሳት አደጋ መከላከል እንዲሁም የክልሉ የፖሊስ አባላት የመከላከያ ሰራዊት የፌደራል ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር በጋራ በመሆን እሳቱን ተቆጣጥሮታል።

ከአደጋው ጋር በተገናኘ መንስኤውን እና የወደመውን ንብረት ግምት ፖሊስ እያጣራ ሲሆን የምርመራውን ውጤ ትበቀጣይ የሚገለፅ ይሆናል ።

Photos from Harari fire fighters brged's post 07/09/2023
16/12/2022
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa