05/12/2020
ዶ/ር ኢቲ : - ብልት ማሳደጊያ ዘዴ ትንሽ ብልት ላላቸው @Dr Et - | Dr Habesha Info | Addis Insight | @Dr Et Info Fana Tv,Etv,Mereja,Esat,Ebs Tv,
Welcome to FIKE TECH page this page is your page for learning about computer, phone, and technology-related issues in general.
05/12/2020
ዶ/ር ኢቲ : - ብልት ማሳደጊያ ዘዴ ትንሽ ብልት ላላቸው @Dr Et - | Dr Habesha Info | Addis Insight | @Dr Et Info Fana Tv,Etv,Mereja,Esat,Ebs Tv,
16/03/2020
yalaleke fiker part 146 kana tv የኒሀን እውነተኛ ታሪክ This video is uploaded by ethio play it is for educational purpose it is no profit Fromm's this video The Biography of Neslian Atagul Dogulu
22/02/2020
ከቴዲ አፍሮ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቃለ ምልልስ Funny Interview with Artist Teddy Afro Teddy Afro
22/02/2020
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጲያ ሕዝብ ለብልፅግና ፓርቲ ያለውን ድጋፍ በማሳየቱ ያቀረቡት ምስጋና Ethio play,Fana tv,Abiy Ahmed,Ebc,Ebs Tv,Nahoo Tv,Jtv Ethiopia,Ahadu Tv,Dire Tube,Etv Meznagna,Ebc Zena,Ethio Tub,Ethio360 Media,Abel Birhanu,Zehabesha,Ethio...
29/01/2020
https://m.youtube.com/watch?v=Z3TJzq7CCS4&t=8s
እንዴት የጠፋብንን ስልክ ማግኘት እንችላለን//How can we find a lost phone???? tube can we find a lost phone
👮♂ጥቆማ ለስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች
"""""""""""""""""""""""""""""
(ሼር ያድርጉት)
የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት የምቻልበት መንገድ።
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥ በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው ኣስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከጥንቃቄ ጉድለት
ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ።
ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡፡ ማለትም international mobile equipment Identity
ይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን።
የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።
1⃣) * #06 # ይደውሉ
2⃣)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI ያሳየናል።
3⃣) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡ ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ ኣንዱ ዘዴ ነው ።
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ [email protected]
ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address .......
# Phone model ....
# Make ..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ....
#.IMEI number
# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system በመጠቀም ኣድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡፡
ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
✅ ወደ ሁሉም እንዲዳረስ ሼር ያድርጉት።
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።
❖1. Power option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ
❖2.Disable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል
Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።
❖3.Defragment and optimize drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ
❖4. Delete unnecessary temporary file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።
❖5. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ
Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት
❖6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ
ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን
በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ
❖7. Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ
Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር
❖8. visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ
Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ
🔘ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃
🔐መፍትሄውን እነሆ🔐
❖.ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc
📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል
❖. ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም
ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ....
❖. በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ
❶ Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ።
📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።
❷ Security ደግሞ ለማጠናከር
seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።
❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።
❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።
❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም።
⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት።
⚠️ከላይ ያሳየናችሁ ዘዴ ቴሌግራማችሁን በቀላሉ ኮዱን ወስደው በናንተ ቁጥር እንዳይጠቀሙ ነው እንጂ የተለያዩ hacking ዘዴን በመጠቀም ሃክ ከመደረግ አይከለክልም ለምሳሌ ☛Kali linux.
═════════════════
✅ ላይ እንዴት በተለያዩ ቀለማት ያማሩ ፅሁፎችን መፃፍ እንችላለን?
🖲ለኮሜንት እንዲሁም ለተለያዩ ፖስቶች
የከለር ኮዶች እነሆ
=======================
golden
black
orange
yellow
light pink
dark pink
redish pink
brown
light purple
dark blue
grey
sky blue
light blue
purple
dark purple
mehandi green
light purple
majenta
blue
steel grey
movve
light brown
red
green
✍ #ለምሳሌ
〰〰〰〰
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ!
ብዬ ብፅፍ የሚጠቅመው ፅሁፉን ደማቅ ለማድረግ ሲሆን ቀጥሎ ያለው ኮድ የፅሁፉን ከለር ለመቀየር ነው
እንዲሁም ከኮሜንታችን በታች የኛ profile photo እንዲገባ ከፈለግን
facebook.com/profile.php ብለን በመፃፍ ፎቶው ከኮሜንታችን ስር ማስቀመጥ እንችላለን።
✅ከታች ያለውን እንዴት እንደተቀየረ ማየት ትችላላችሁ።
FIKE TECH Welcome to FIKE TECH page this page is your page for learning about computer, phone, and technology-related issues in general.