Afrizer Events/ አፍሪ-ዘር

Afrizer Events/ አፍሪ-ዘር

Share

ትውልድን በማነፅ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ ከወላጆች ጋር ጠቃሚ ሙያዊ ማብራሪያ የሚሰጡበት የምክክር መድረክ

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 31/05/2023
27/05/2023

፨ዛሬ ላይ የሚታየው የትውልድ ጎጂ ልምምዶች መንስኤዎችና መፍትሄዎቻቸው
፨ልጆች እንደ ድብርት፣ ጭንቀት፣ ተስፋ መቁረጥ እና ተያያዥ ችግሮች የሚያጋልጣቸው ጉዳይ ምን ሊሆን ይችላል?
፨ልጆች ከላይ የተዘረዘሩት ጎጂ ልምምዶች ውስጥ እንዳይገቡ ከወላጅ ምን ይጠበቃል?
፨የተለያዩ አይነት ሱስ እና ጎጂ ልምምዶች ተጠቂ የሆኑ ልጆች ምን አይነት መገለጫዎች አላቸው?
፨በነዚህ ችግሮች ከተጠቁ በኋላ በምን መንገድ ማስወጣት ይቻላል?
፨ወላጆች(አሳዳጊዎች) በልጆች አስተዳደግ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለማዳበር ብሎም ለልጆቻቸው በጎ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለመሆን የሚያስችላቸውን ስብዕናዎችን ለማዳበር እንዴት ይሰራ?
፨በዚህ እና መሰል ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ምን ይጠበቃል?

22/05/2023

የ ፕሮግራም ለውጥ !!!

ሰላም የ አፍሪ-ዘር ቤተሰቦች? ትውልድ ገዳይ ጉዳይ በሚል አርዕስት ግንቦት 19 ሊዘጋጅ የነበረው የውይይት መድረካችን ወደ ግንቦት 26 መቀየሩን እየገለፅን ለተፈጠረዉ የፕሮግራም ለውጥ ይቅርታ እንጠይቃለን!

Photos from Afrizer Events/ አፍሪ-ዘር's post 18/05/2023
03/05/2023
Photos from Afrizer Events/ አፍሪ-ዘር's post 27/04/2023

°° ሱስ ውስጥ ያለ ልጅ ምን አይነት መገለጫዎች አሉት?
°°ልጆቻችን ወደ ሱስ እንዳይገቡ ቅድመ ጥንቃቄው ምንድን ነዉ ?
°°ገብተው ከሆነስ በምን መንገድ ማስወጣት ይቻላል ?
°°ልጆችን ወደ ድብርት ፣ጭንቀት ፣ተስፋ መቁረጥ የሚከቷቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው ?
°°በነዚህ ጉዳዮች ላይ ወላጅ እና የሚመለከታቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ድርሻ ምንድን ነው?

እነዚህን እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ማብራሪያ ለመስጠትና ለመወያየት ዶ/ር ወዳጄነህ መሀርነ እና ወ/ሮ ቤተልሔም ከአፍሪ-ዘር ኢቨንትስ ጋር በመሆን ግንቦት 19 ይጠብቋችኋል

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Gerji
Addis Ababa
251