31/03/2022
ሽልማት በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ አካላት እና የተለያዩ ድጋፉ ላደረጉ የእምነት ተቋማት,ት/ቤቶች,ተቋማት ,የግል ተቋማት የተዘጋጀ ሽልማት
This page about our service
31/03/2022
ሽልማት በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ አካላት እና የተለያዩ ድጋፉ ላደረጉ የእምነት ተቋማት,ት/ቤቶች,ተቋማት ,የግል ተቋማት የተዘጋጀ ሽልማት
31/03/2022
በቀን 22/07/2014 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፅ/ቤት በህልውና ዘመቻ የተሳተፉ የህዝባዊ ደጀን,የምስጋና ፕሮግራም እየተከናወነ ይገኛል በፕሮግራሙ ላይ በህልውና ዘመቻው መስዋት ለሆኑ አካላት የህሊና ፀሎት በማድረግ እና ብሄራዊ መዝሙር በመዘመር ፕሮግራሙ የተከፈተ ሲሆን በፕሮግራሙም ላይ የክ/ከ አመራሮች ,የወረዳችን ጠቅላላ አመራር,የካራ ፖሊስ ጣቢያ የማኔጅመንት አባላትና የኮሚኒቲ ፖሊስ ኦፊሰሮች እንዲሁም የሀይማኖት አባቶች ,የዘማች ቤተሰቦች,ህዝባዊ ደጀን እና ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ የሆኑበት ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል ።
09/12/2020
27/11/2020
4round deneb oficeroche ena kelila werda yemetu deneb oficeroche akebabelena meret bank yegebu meritoche erekekeb siderge.
12/11/2020
Beweketawi hagerawi guday lay kefetsamiwoch gar yetederege weyeyet
12/11/2020
Beweketawi hagerawi guday lay yetederege ye fetsamiwoch weyeyet
05/11/2020
ከኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ – News.et Everything Ethiopia ከኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ ሃገራችን ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት የለውጥ ጉዞ በህዝቦች መስዕዋትነት የተገኘና ለቀጣይነቱም ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝ....
29/10/2020