ስብከት በከምባቲኛ የጸሎት መሥመር +251912969946
======================================
ከፓስተር አለሙ ወእሌቦ በክፉ ዘመን መሻገር ይሆናል
Agape Prophetic and Evangelical Prayer Ministry
Jesus Saves
13/08/2022
13/08/2022
መገኑ ላገታ አጎ መንቹ ሬሐኖበአ የጸሎት ፎልን ሔአኗ
06/06/2020
ተለቁን ተልዕኮ መፈጸም
የማቴዎስ ወንጌል 28 19 20 እንግዲህ ሂዱና አህዛብን ሁሉ በአብ፣በወልድና በመንፈፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኃቻው ያዛዝኃቻውንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተመረችኃቸው ደቀመዛሙርት አደርጉአቸው ።እነሆ እኔ እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
የተወደደችሁ በዓለም ዙሪያ የሚትገኙ በሙሉ የእግዚአብሔር ዓለማ ለሰው ሁሉ ዘር ፍቅር ነው።ፍቅር የሆነ አምለክ ሰው ሁሉ እንዲድን ልጁን ለሰው ዘር ሁሉ መሥዋእት እንዲሆን ሰጠ።
የእኛም ሓላፍነት ሰውን ሁሉ በክርስቶስ ከሞት ለመስመለጥ የምሥራቹን ቃል በመሥበክ ግዴታችንን እንወጣ።
ወንጌል ይሰበካል የጨለማ መንግሥት አገዛዙ በእየየሱስ ስም ይፈፈርሳል።ጌታ ይበርካችሁ እወዳችኃለሁ።
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Website
Address
JOMO KENYATTA
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 11:00 - 23:00 |
| Tuesday | 11:00 - 23:00 |
| Wednesday | 11:00 - 23:00 |
| Thursday | 11:00 - 23:00 |
| Friday | 11:00 - 23:00 |
| Saturday | 11:00 - 23:00 |
| Sunday | 11:00 - 23:00 |
