21/05/2026
ተደመርን ነው የምትሉኝ🙄?
እና አዲስ አበባ ፊንፊኔ ትሁን ብላችሁ ወሰናችሁ ?
ጉራጌ ክልል ነው 😁😁😁
city developer project arekit city developer project
21/05/2026
ተደመርን ነው የምትሉኝ🙄?
እና አዲስ አበባ ፊንፊኔ ትሁን ብላችሁ ወሰናችሁ ?
ጉራጌ ክልል ነው 😁😁😁
21/04/2026
እኔ ብቻ ነኝ ፈንዲሻ የሚታየኝ ?
እያረረ የሚስቅ
21/03/2026
ታዳጊዎች ላይ ትኩረት መደረጉ በጣም ደስ የሚያሰኝ ስራ ነው ሁሉም በቻለው ሊያግዝ ይገባዋል
ይድነቅ አሸናፊ እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት ምስጋና ይድረሳችሁ
EID MUBAREK
to all muslim around the world
#አጨብጫቢነኝ
14/03/2026
አባቴ አለም ተደፍቶብህ እንደጎርፍ ጠራርጎ ቢወስድህ ከህይወት ገፅ ብትሰረዝ ብትገደል የማይጠብቅህ ተፈጥሮ ፊቷን ብታዞርብህ እንኳን አዛው ቅበሩት የሚል ጦርነት ቢታወጅብህ ከጠላህ ጎን ቆሞ የሚወጋህ ምርጥ መንግስት ግድ የማይሰጠው መንግስት አለህና ጠንከር በል
የብልግና መንግስት መገለጫ ይህ ነው ።
ካድሬው ተንጫጫ
09/03/2026
በወጣት ዚዳን አማካኝነት የጉመርና የአረቅጥ ወጣቶች ከሱስ በመላቀቅ ራሳቸውን በስፖርት የዳበረ ብቁና ጤናማ ወጣቶችን እያፈራ ይገኛል ለዚህ ሊበረታታና ሊደገፍ ይገባል
እንዲሁም ይህ መልዕክቴ ለአረቅጥ ከተማ ወጣቶች ከሱስ ተላቃችሁ ወደ ስፖርቱ መምጣታችቸቹ ደስ የሚያሰኝ ነገር ሆኖ ሲለ ከጎን ግን ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁ ለማገዝ መጣር ይጠበቅባችኃል ለዚህ ደግሞ በርትታችሁ ልትሰሩ ይገባል
በጣም ደስ ትላላችሁ ታኮራላችሁ
#ጉራጌ Tame Tamerat
07/03/2026
ከኢራን ጎን ነኝ
ከእስራኤል ጎን ነኝ
የምትሉ ሰዎች መጀመሪያ እናንተ ጎን አላችሁ ወይ ማረፊያ ?
በመቀጠል ውስጣችሁ የሆነ ጨለምተኝነት እየታየኝ ስለሆነ ጥቂት ነገር ልበላችሁ
አሜሪካም ሆነች እስራኤል ጥቅማቸውና የአለም ላይ የበላይነታቸው ለማስከበር የሚያደርጉት ጥቅም ተኮር ጦርነት ነው ኢራንም በበኩሏ የመካከለኛው ምስራቅ የበላይነት ለመቆጣጠር የምታደርገው ግብግብ እንጂ አንዳቸውም የህልውና ጦርነት ውስጥ አልገቡም የአለም ሀገሮች ህዝብ ደንቆሮ እንደሆነ የሚገነዘቡት ምዕራባውያን እውነታቸውን ነው ያስብላል
ባለፉት 40 አመታት አሜሪካና እስራኤል አለምን በችግርና በረሀብ እንዲያልቅ በቀጥታ ምክንያት ሆነዋል ከሊቢያ እስከ ኢራቅ ከአፍጋኒስታን እስከ ሶሪያ አፍሪካንና መካከለኛው ምስራቅ በረሀብና በጉስቁልና እንዲያሳልፍ ምክንያት ሆነዋል ገለ ዋል አስገድ ለዋል ስለዚህ ምንም ከእነሱ ጎን የምንሆንበት ምክንያት የለም ።
ኢራን በበኩሏ አብዛኛው የመካከለኛ ምስራቅ አሸባሪዎች በእጅ አዙር የምትመራ አለሌ አሸባሪ ሀገር ናት ከሂዝቦላ እስከ ሀማስ ከየመን ሁቲ እስከ አሌቃይዳንና ISIS እስከ አልሸባብ ድረስ በመደገፍና በማቀፍ መካከለኛው ምስራቅ እንቅልፉ እንደይተኛ ሰርቶ እንዳይበላ አርጋለችና ምንም ከኢራን ጎን የምንሆንበት ምክንያት የለም
ሌላው ከሀይማኖት የምታያይዙ ደነዞች ሀይማኖቴ ሰዎችን እድገድል ይፈቅዳል ካልከኝ ደግፍ ካልሆነ ግን የሰው ደም የሚጠጣ ዲያቢሎስ እንጂ አምላክ ወይም አላህ የለም
አይ ሰብአዊት ተሰምቶኝ ነው ካልከኝ በቤትህ ለሚታረዱት በቤትህ በረሀብ ለሚሞቱት በቤትህ ለተጨቆኑት ከጎናቸው ቁም ያኔ በልበ ሙሉነት ታወራለህ
በየቦታው በግፍ ለሚገደል ሰው ከጎኑ ቁም እከክ
እነሱ ድህነትን ማጥፋት ስማይቻል ድሀን እናጥፋ የሚሉ ሰው መሳይ ፍጥረት ናቸው ሰውን ተናጋሪ አታስደርጉ
ኬር ይሁን አበቃሁ
Big shout out to my newest top fans! Meles Naln, Mujib Semeru, Tame Tamerat, Ezu Gunner, Mohammed Kedir, Hmde Bdru, Bilal Negash, Abede Ar Abdere, Tsegaye Frehun, Nursefa Kedr
16/02/2026
ማስታወሻ
የዋቄ ልጅ ፣ አፊቲ ፣ዋሴ ፣ይድኔ ፣አነግ ፣ፈሌ፣ ብሩክ
ደግ ጊዜ ነበር
አነግ እኮ ቢቆም 🤔
16/02/2026
በዚህ ትምህርት ቤት የተማራችሁ አሁን በምን ሁኔታ ውስጥ ናችሁ
ትዝታችሁ ምንድነው ?