የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

Share

* ተልዕኮ
የተቋሙ ግዥና ንብረት አስተዳደር ስርዓትና አፈፃፀ? የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት/ FFIC PPAD

08/10/2022

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዓወ) የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ:: መልካም በዓል ለወገኖቼ

06/10/2022

Africa Square ,Addis Ababa ,Ethiopia 🇪🇹

26/09/2022

እንኳን ለደመራ እና ለታላቁ የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! መልካም በዓል።

Photos from የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት's post 28/05/2022

የንግድ፣ ኮንስትራክሽን፣ ባንክና ኢንሹራንስ ችሎቶች በአዲስ አደረጃጀት በአዲስ ምድብ ችሎት ተደራጀ
*****************************************
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ድሬደዋን ጨምር በ11 ምድብ ችሎቶች የወንጀል፣ ፍትሕ ብሔር እና ሥራ ክርክር ጉዳዮች ላይ የዳኝነት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
ፍርድ ቤቱ የንግድና ኢንቨስተመንት ጉዳዮች ካላቸው ልዩ ባህሪ፣ ለኢንቨትመነት የሚመች የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችል አዲስ የንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት ለማቋቋም ዘርፈ ብዙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡

ፍርድ ቤቱ በሶስት ምድብ ችሎቶች ማለትም ልደታ፣አራዳ እና ቂርቆስ ምድብ ቸሎቶች በንግድ፣ ባንክና ኢንሹራንስ እና ኮንስትራክሽን ጉዳዮችን ሲያስተናግድ የነበረውን ከሰኔ 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ ፒያሳ በተለምዶ ብሪቲሽ ካውንስል በሚባለው ሕንጻ ላይ በቂ የዳኞች ቢሮ፣ የችሎት አዳራሽ፣ የአንድ መስኮት አገልግሎት፣ የአስማሚ ማዕከል ፣ የአስተዳደር ክፍሎች በመያዝ 12ኛው የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት በሚል ስያሜ አገልግሎት መስጠት የሚጀምር በመሆኑ ተገልጋዮች ይህንኑ በማወቅ እንድትስተናገዱ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

18/01/2022

ለመላው የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች እንዲሁም ለመላው የተቋማችን ማህበሰብ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የፍቅር የሰላም የበረከት ይሁንላችሁ !
መልካም በዓል❤️

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


ልደታ ጦር ሀይሎች በሚወስደው
Addis Ababa