ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o

ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o, Government Organization, Addis Ababa.

25/03/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በጫባ ወንቢ ቀበሌ ነባር መንገድ ጥገና እና ውሃ ቦይ መወጫ ሥራ ከበለስ ከተማ እስከ ወይደ ወሼ ድንበር የሚወስደውን ዛሬ ቀን 16/7/2018 ዓ .ም በቀበሌያችን ዉስጥ በደማቅ ሁኔታ እየተሰራ ይገኛል።

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 25/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካ/ዙሎ ቀበሌ ዙሎ ንዑሰ ዳምባላ እስከ ባቾ መንገድ አዲስ ከፈታ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 19/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው ከቀበሌ ማዕከል እስከ ዱልኦ ንዑስ አድስ መንገድ ከፈታ ሥራ በዚህ ልክ ተጠናክሮ እየተሰራ ይገኛል፡፡መንገድ ለሁሉም ምንጭ ነዉ!!!

የካቲት 12/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 18/02/2026



ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮ/ላዴ ቀበሌ የ2018 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነዉ ነባር መንገድ ጥገና ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

የካቲት 11/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 18/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ
በወ/ጎንታ ቀበለ የ2018ዓ.ም የበጋ ተፋሴስ ልማት አካል የሆነዉን የነባር መንገድ ጥገና ሥራ በዚህ መልክ ተጀምሯል ።

የካቲት 10/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 17/02/2026

#አድስ መንገድ ከፈታ

በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ወይደ ሩቃ ቀበሌ አድስ መንገድ ከፈታ ሥራ ተሠራ።

በወይደ ሩቃ ቀበሌ የተፋሰስ ልማት አካል የሆነው አዲስ መንገድ ከፈታ ከወይደ ሩቃ ት/ቤት ወደ ሻክሾ የሚወስደውን በዛሬው ዕለት ህብረተሰቡ በነቂስ ወጥተው ሠርተዋል።

የካቲት 10/2018
ቶኮ ዳምቢያ

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 17/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው ከቀበሌ ማዕከል ወደ ዱልኦ ንዑስ አድስ መንገድ ሥራ በዚህ ልክ እየተሰራ ይገኛል፡፡

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 14/02/2026

ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው መንገድ ጥገና በዚህ ልክ እየተሰራ ይገኛል፡፡

የካቲት 07/2018
ቶኮ ዳምቢያ

Photos from South Ethiopia Transport and Road bureau's post 13/02/2026
Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 13/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉ አጠቃላይ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በስነምግባር የታነፀ እንዲሆኑ እና ከትራፊክ አደጋ እራሱንና ህብረተሰቡን እንዲጠብቁ የቁጫ አልፋ ወረዳ ዋና አስተዳደር የተከበሩ አቶ አስፋው አልኤና ተናገሩ።

የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ መኮንን መርከብ አሽከሪካዎች የወንጀል መነሻዎች ሳይሆኑ ለዕድገት የሚነሱ መሆን እንዳለባቸው ገለጹ።

የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እርዳቸው እንካሎ አሽከርካሪዎች የትራፊክ ህግን ጠብቀው እንዲያሽከርክሩ ገልጸዋል።

የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ ረ/ኢንስፔክተር ሀሰን በኢትዮጵያ ላይ የነበረው ህግ በቁጫ አልፋም እንደምሠራ ገልጸው ሁሉም አሽከርካሪዎች የየራሳቸውን እና የተሽከርካሪ መረጃዎችን ማሟላት እንዳለባቸው አሳስበዋል።

የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስ/ር ጽ/ቤት ማናጅመንት እና ባለሙያዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።

በስልጠናው የተሳተፉ አሽከርካሪዎች በስልጠናው ደስተኛ እንደሆኑና የትራፊክ ህግን ጠብቀው በማሽከርከር በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ቃል በመግባት ተጠናቅቋል።



የካቲት 06/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 13/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉ አጠቃላይ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በስነምግባር የታነፀ እንዲሆኑ እና ከትራፊክ አደጋ እራሳቸውን እንዲጠብቁ ስልጠና ተሰጠ።

የቁጫ አልፋ ወረዳ ዋና አስተዳደር የተከበሩ አቶ አስፋው አልኤና ፣ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ መኮንን መርከብ እና የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እርዳቸው እንካሎ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

የካቲት 06/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

Photos from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o's post 12/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካስከ ዙሎ ቀበሌ ነባር መንገድ ጥገና ተሠራ።

በትላንትናው ዕለት ከካስከ ዙሎ ቀበሌ ማዕከል ወደ ቦጫ ንዑስ የሚወስደውን መንገድ የበቀለው ህብረተሰብ በነቂስ በመውጣት ጥገና ሥራ ሠርተዋል።

የካቲት 05/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa