Discover Addis Ababa

Discover Addis Ababa

Share

Yoonet Social

9166 9166

09/08/2024
Photos from Makeup by Kal's post 08/11/2023
30/10/2023

Get to know TapTap, Our new social networking app. Download and start using TapTap

27/09/2023

አላፊ አግዳሚን መጠየቅ ቀረ!
አዲስ አበባን የስማርት ሲቲ መዳረሻ ለማድረግ ታስቦ የተሠራውን ዲስከቨር አዲስ አበባ መተግበሪያ አውርደው በመጫን በከተማዋና እንዲሁም ሸገር ዙሪያ የሚገኙ ማናቸዉንም
• የንግድ ተቋማት
• መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም
• የቱሪስቶች መስህቦች
አድራሻና ዝርዝር መረጃዎች በመዳፍዎት ይያዙ።

ዲስከቨር አዲስ አበባ
ትልቁ የተቋማት ቋት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yookoo.discoveraddis

https://apps.apple.com/us/app/discover-addis-ababa/id6449370651

Photos from Discover Addis Ababa's post 22/08/2023

Get discovered on Discover Addis Ababa
Download the app:

Photos from Discover Addis Ababa's post 18/08/2023

ምን የት ይገኛል ብሎ መንከራተት ቀረ ሁሉንም በከተማዋ የሚገኙትን ተቋም፤ ድርጅት፤ አልያም አድራሻ አንድ ላይ የያዘ መተግበሪያ አዲስ አበባን በመዳፍዎት ላይ በከተማዋ ዉስጥ ያሉትን አድራሻዎች ሁሉ በስልኮት ይዘው የሚንቀሳቀሱበት መተግበሪያ ነው፥፥

የዲስከቨር አዲስ አበባ(Discover Addis Ababa) ይባላል ስሙ እንደሚያመለክተው በከተማይቱ ያሉትን ማናቸዉንም የቢዝነስ ተቋምና መዳረሻዎች የምናገኝበት መተግበሪያ ነዉ መተግበሪያዉ የተሰራው በዮኔት ተክኖሎጂስ ሲሆን ከአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ነዉ፥፥ አላማዉ የኢትዮጵያ ህዝብና ኢትዮጵያን የሚጎበኙ ቱሪስቶች በከተማይቱ ብሎም ባገሪቱ ያሉትን ማናቸዉንም የቢዝነስ ተቋም፤ አድራሻዉ፤ የስራ ሰዓት፤ ስልክ ቁጥር፤ ድህረገጽ እና ፈላጊዉ ካለበት ምን ያህል ርቀት ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ የሚረዳ መተግበሪያ ነው፥፥ መተግበሪያዉ የፈለግነው አድራሻ በእግር ምን ያህል ደቂቃ በመኪና ምን ያህል ደቂቃ እንደሚርቅ ስለሚያሳይ ለእግረኞችም ሆነ ለ አሽከርካሪዎች ምቹ ነዉ፥፥

መተግበሪያዉ ተጠቃሚው የከተማዋን ሙሉ እንፎርሜሽን የሚያገኙበት ሲሆን አዲስ አበባን በስልኩ ይዞ እንደመንቀሳቀስ ይቆጠራል፥፥ መተግበሪያው በአንድሮይድ ስልኮችና ለአይፎን ስልኮች የሚሰራ በመሆኑ ሁሉም ሰው አዉርዶ መጠቀም ይችላል፥፥
መተግበሪያው የአዲስ አበባ ከተማን የስማርት ሲቲ ያደርጋታል ተብሎ ይታሰባል፥፥ ተጠቃሚዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ማንኛዉንም በከተማዉ የሚገኙ የንግድ እና ተመሳሳይ ተቋም ፈልጎ የሚያገኝበት ቀላል መተግበሪያ ነው፥፥
መተግበሪያዉን ለማዉረድ፥
Appstore
https://apps.apple.com/us/app/discover-addis-ababa/id6449370651
Playstore:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yookoo.discoveraddis

28/12/2021

ዬኮ ራይድን በማውረድ መቶ ብር (100)ያግኙ በዬኮ ሲሳፈሩ የተለያዩ ጥቅሞችን ያገኛሉ ከ80 በላይ ባለሞያዎችን በስልክዎ ሪኩይስት አድርገው መጥራት ይችላሉ ለደህንነቶ እንዳይጨነቁ Yookoo download call ☎️ 9166

Photos from Discover Addis Ababa's post 29/10/2021

ዮኮ ፖሴንጀር አፕ አውርደው በመጫን የ100 ብር ስጦታ ያግኙ።
Download &install yookoo passanger app get 100 birr gift

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Ababa
2000