Commercial Nominees PLC

Commercial Nominees PLC

Share

Commercial Nominees P.L.C (CN) was established in 1965 by the then Commercial Bank of Ethiopia.

Undertaking Outsourced Business Services on behalf of our customers.

28/05/2026

የኮሜርሺያል ኖሚኒስ የስልጠና ማዕከል ግንቦት 20ቀን 2018ዓ.ም ከ9፡00 ሰዓት በይፋ ይመረቃል፡፡ የምረቃ ስነ-ስርዓቱን በሚከተሉት የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
Facebook: https://web.facebook.com/cnplcnew
Youtube:https://www.youtube.com/
Tiktok:https://www.tiktok.com/?lang=en

Commercial Nominees PLC Commercial Nominees P.L.C (CN) was established in 1965 by the then Commercial Bank of Ethiopia. Undertaking Outsourced Business Services on behalf of our customers.

Photos from Commercial Bank of Ethiopia's post 27/05/2026
26/05/2026
Photos from Commercial Nominees PLC's post 25/05/2026

የኮሜርሺያል ኖሚኒስ እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍጻሜ ደረሰ
----------------------------------
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባዘጋጀው የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኮሜርሺያል ኖሚኒስ እግር ኳስ ቡድን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቂርቆስ ዲስትሪክት እግር ኳስ ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ በመደበኛው የጨዋታ ጊዜ 2ለ2 አቻ በመለያየቱ በመለያ ምት ኮሜርሺያል ኖሚኒስ፣ ቂርቆስ ዲስትሪክትን 5 ለ 4 በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜ ደረሰ፡፡

ግንቦት 16 ቀን 2018ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲ የእግር ኳስ ሜዳ በተካሄደው ጨዋታ ቂርቆስ ዲስትሪክት በመጀመሪያው አጋማሽ በ15ኛው ደቂቃ ግብ በማስቆጠር መሪ ቢሆንም በ35ኛ ደቂቃ የኮሜርሺያል ኖሚኒሱ ስምዖን ፍሰሀ ባስቆጠራት ጎል አቻ በመሆን እረፍት ወጥተዋል፡፡

ከእረፍት መልስ የኮሜርሺያል ኖሚኒስ እግር ኳስ ቡድን አምበል አቤል መኮንን በ72ኛ ደቂቃ ለቡድኑ ሁለተኛውን ግብ በማስቆጠር ቡድኑን መሪ ቢያደርግም ቂርቆስ ዲስትሪክት በ78ኛው ደቂቃ የአቻነቷን ግብ አስቆጥሮ ቡድኖቹ ወደ መለያ ምት አምርተዋል፡፡

በመለያ ምትም የኮሜርሺያል ኖሚኒስ እግር ኳስ ቡድንም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቂርቆስ ዲስትሪክትን 5 ለ 4 በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜ መድረሱን የኮሜርሺያል ኖሚኒስ እግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ ጋሻው አረዳ ተናግረዋል፡፡

Follow our Social media pages:
Facebook: https://web.facebook.com/cnplcnew
Telegram: https://t.me/+XIeQ65489xw1NmNk
Instagram: https://www.instagram.com/p/DTKgLryDPbm/?utm_source=ig_web_copy_link&igsh=NTc4MTIwNjQ2YQ==
Linked in: https://www.linkedin.com/.../admin/page-posts/published/
Youtube:https://www.youtube.com/
Tiktok:https://www.tiktok.com/?lang=en
x:https://x.com/Cnominees

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስለ ኮሜርሺያል ኖሚኒስ 25/05/2026

60 ዓመታትን በታማኝነት!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስለኮሜርሺያል ኖሚኒስ…

Follow our Social media pages:
Facebook: https://web.facebook.com/cnplcnew
Telegram: https://t.me/+XIeQ65489xw1NmNk
Instagram: https://www.instagram.com/p/DTKgLryDPbm/?utm_source=ig_web_copy_link&igsh=NTc4MTIwNjQ2YQ==
Linked in: https://www.linkedin.com/.../admin/page-posts/published/
Youtube:https://www.youtube.com/
Tiktok:https://www.tiktok.com/?lang=en
x:https://x.com/Cnominees

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስለ ኮሜርሺያል ኖሚኒስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኮሜርሺያል ኖሚኒስ የሚያገኛቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

22/05/2026

ከደንበኞቻችን አንደበት

20/05/2026

የሰማይ ጠቀስ ህንጻዎች ንጽህና ያሳስብዎታል?

እንግዲያውስ መፍትሄውን ከኮሜርሺያል ኖሚኒስ ያገኛሉ፡፡ ኮሜርሺያል ኖሚኒስ የረጅም ዓመታት ልምዱን፣ ዘመናዊ የጽዳት መሳሪያዎቹን እና ብቁ ባለሙያዎችን ተጠቅሞ የህንጻ ከፍታ ሳይገደበው የውጭ፣ የውስጥ እና የምድረ ግቢ የጽዳት አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል፡፡

ፍላጎትዎን እናከብራለን! ውብ እና ጽዱ አካባቢ እንፈጥራለን!

6630 ነጻ የሥልክ መስመራችን ነው

60 ዓመታትን በታማኝነት!
Follow our Social media pages:
Facebook: https://web.facebook.com/cnplcnew
Telegram: https://t.me/+XIeQ65489xw1NmNk
Instagram: https://www.instagram.com/p/DTKgLryDPbm/?utm_source=ig_web_copy_link&igsh=NTc4MTIwNjQ2YQ==
Linked in: https://www.linkedin.com/.../admin/page-posts/published/
Youtube:https://www.youtube.com/
Tiktok:https://www.tiktok.com/?lang=en
x:https://x.com/Cnominees

Photos from Commercial Nominees PLC's post 19/05/2026

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኮሜርሺያል ኖሚኒስ ቅርጫፍ ሥራ አስኪያጆች እና የጥበቃ ሱፐርቫይዘሮች ለላቀ አፈጻጸም ያላቸውን ቁርጠኝነት ገለጹ

---------------------

‎የሥራ መሪዎቹ ለደንበኞች የላቀ አገልግሎት ከማቅረብ አንጻር የሚታዩ ጠንካራ እና ሊሻሻሉ የሚገቡ አፈጻጸሞችን በኮሜርሺያል ኖሚኒስ የስልጠና ማእከል በመገኘት ገምግመዋል።

‎በግምገማቸውም የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ሥራን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመምራት ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል።

‎የኮሜርሺያል ኖሚኒስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኮማንደር ጥላሁን ጸጋዬ በግምገማው ማጠቃለያ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት የምንሰጠው የጥበቃ አገልግሎት የተቋማትን ደህንነት የሚያስጠብቅ ብቻ ሳይሆን ለሀገር ሰላም እና ደህንነት የበኩላችንን አስተዋጽዖ የምናበረክትበት በመሆኑ በልዩ ትኩረት እና በከፍተኛ ንቃት አስተማማኝ አገልግሎት በማቅረብ የደንበኞቻችንን እርካታ ማረጋገጥ ይኖርብናል ብለዋል።

Follow our Social media pages:
Facebook: https://web.facebook.com/cnplcnew
Telegram: https://t.me/+XIeQ65489xw1NmNk
Instagram: https://www.instagram.com/p/DTKgLryDPbm/?utm_source=ig_web_copy_link&igsh=NTc4MTIwNjQ2YQ==
Linked in: https://www.linkedin.com/.../admin/page-posts/published/
Youtube:https://www.youtube.com/
Tiktok:https://www.tiktok.com/?lang=en
x:https://x.com/Cnominees

18/05/2026

የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ ኮሜርሺያል ኖሚኒስ ለዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ከተናገሩት የተወሰደ

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address

Bole Behind Dembel City Center, Seid Yassin Building
Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00