07/06/2020
# ሳትነቃ
እኔ የዋህ አንተ በዳይ ፣
አውቀህ አጥፊ ሁሌ አታላይ፣
እኔ አወጋሽ አንተ ወቃሽ፣
ባመንኩህ ልክ የምትዋሽ፣
እኔ ከፍቶኝ አንተ ሳቂ ፣
ልቅረብህ ስል ደርሶ ራቂ፣
እኔ ፍቅር አንተ ፀብ ፀብ፣
አብሮነትን የምታጠብ••
እኔ መውደድ አንተ መጥላት፣
የሚቀልህ አጉል መኩራት••
እኔ ናፍቆት አንተ ኩርፊያ
ልዩነቶች
አንዱ አንደ ዶፍ ሌላው ካፊያ፣
ሁነን ኗሪ ብንከርምም
እየቻልኩህ እንደምንም
አልገባህ ሲል ሴትነቴ
•• አለቀና ያ ትግስቴ ••
ሳልነግርህ ሄድኩ ይሄው በቃ
እንደተኛህ ሳትነቃ •••
11/05/2020
👉👉🙉ምን አልሸ አንቺ እንጀራ?
ኢትዮጵያዊ ለውበትሸ ሲረታ
ከወዳጅ ሲለይ ሀገሩንም ሲተው
አንቺን ፋለጋ በርሀውን ሲያቋርጥ ባህሩን ሲዋኘው
ምን አልሸ አንቺ እንጀራ ለዛ መንገደኛ
ለጽኑ ፈላጊሸ ለውበትሸ ምርኮኛ።
11/05/2020
ኑሮየን በግጥም
Life In ግጥም Life In Pome 🖇✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️🖇 📚 💥 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል‼️ 📚 📚 💥 ጥበብ ጥበበኞችን ትጠራለች ‼️ 📚 📚 ለ ግጥም ትክክለኛው ቦታ✅ 📚 📚 በ ....
11/05/2020
የመከራ ስላቅ
እንባዬን በስላቅ ገንቡና ከትሩት
ወይ መብራት ስሩበት ሲሻችሁ ዋኙበት
በደም እዤ ምራቅ....
ሳቅ ደስታችሁ ይድመቅ..
ደሜ ዥረት ሆኖ ታጠቡት ገላችሁን
አጥንቴን አውጡና ስሩት አጥራችሁን
ይህ ሁሉ ሲሆን ግን.....
በህልማችሁ ይሁን
-------------//-------------
ኑሮየን በግጥም
Life In ግጥም Life In Pome 🖇✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️🖇
📚 💥 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል‼️ 📚
📚 💥 ጥበብ ጥበበኞችን ትጠራለች ‼️ 📚
📚 ለ ግጥም ትክክለኛው ቦታ✅ 📚
📚 በ ቆይታዎ ዘና ይበሉ 📚
📚 join 📚
https://t.me/getemee
ኑሮየን በግጥም
Life In ግጥም Life In Pome 🖇✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️🖇
📚 💥 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል‼️ 📚
📚 💥 ጥበብ ጥበበኞችን ትጠራለች ‼️ 📚
📚 ለ ግጥም ትክክለኛው ቦታ✅ 📚
📚 በ ቆይታዎ ዘና ይበሉ 📚
📚 join 📚
https://t.me/getemee
ኑሮየን በግጥም
Life In ግጥም Life In Pome 🖇✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️🖇 📚 💥 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል‼️ 📚 📚 💥 ጥበብ ጥበበኞችን ትጠራለች ‼️ 📚 📚 ለ ግጥም ትክክለኛው ቦታ✅ 📚 📚 በ ....
11/05/2020
.....የደም ሸማ....
እኔ ማለት ስዕል ነኝ...
........በደም ቀለም ሸራ ላይ
በዘመን ብሩሽ የተሳልኩ
እኔ ማለት ክታብ ነኝ....
በድል አትሮኖስ ማማ ላይ
.......በአባቴ መውደቅ የቆምኩኝ
ካረፈች ነባቢት ነብሱ
ሲሰጠኝ ከታሪክ ጉርሱ
በሱ መጨለም ያነጋው
ጩኸቱን ዛሬ የሰማው
እኔ ማለት ሸማ ነኝ....
የድል ጥለትን የለበስኩ
ግብሩን በግብሬ ያጎደልኩ
አዎን እኔ ደሙ ነኝ...
በጠላት ዘገሩ የወጣው
ከቀብሩ ከአምባው ማዶ ትንሽ ሻማዬን ያበራው
በመሞት መኖርን የታደልኩ
ሀገር የሚሏት ሻማዬን በዘመን ክብሪት የለኮስኩ
°°°°°°°°°°°°°///////°°°°°°°°°°°°°