30/12/2022
Addis kerma Kifle Ketema Cooperative Office Inspection & Low Service Team
ኢንስፔክሽን እና ህግ አገልግሎት ቡድን
30/12/2022
16/09/2022
07/09/2022
ቀን 2/13/2014
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ -1 ህብረት ስራ ፅ/ቤት የወረዳው ሚዛን ሸማች ማህበር አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ከነሀሴ 30/12/14 ጀምሮ
ለአዲስ ዓመት ሁለት ቦታ ባዛር በማዘጋጀት ለህብረተሰቡ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶችን እያቀረበ ይገኛል ።
መረጃው :-የወረዳ -1- ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት
22/04/2022
🌀🌀 ትማሩበታላችሁ ይነበብ 🌀🌀
✴ በአንድ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት ተገኘ።
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ።
"A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z"
የእነዚህን ፊደላት አሃዛዊ ቅደም ተከተልም አስቀመጠ።
"1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26"
በመቀጠልም ለእያንዳንዱ ፊደላት፤ በቅድመ ተከተል ቁጥር ሰጣቸው። ለምሳሌ "A = 1"፣ "B = 2" እያለ አስከ "Z = 26" ድረስ አስቀመጠ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ተያያዘው!
HARDWORK
(H+A+R+D+W+O+R+K)
(8+1+18+4+23+15+18+11) = 98%
KNOWLEDGE
(K+N+O+W+L+E+D+G+E)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5) = 96%
LOVE
(L+O+V+E)
(12+15+22+5) = 54%
(L+U+C+K) = 47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም 100% ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ 100% ሊሰጠን የሚችለው ቃል ምን ይሆን? ብር ይሆን?
(M+O+N+E+Y)
(13+15+14+5+25) = 72%
አይደለም ምን አልባት አመራርነት ይሁን?
(L+E+A+D+E+R+S+H+I+P)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16) = 97%
አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገሮች መፍትሄ አለው። አስተሳሰባችንን፣ አካሄዳችንን እና አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ #አመለካከት የሚለውን ቃል ሞከረ።
(A+T+T+I+T+U+D+E)
(1+20+20+9+20+21+4+5) = 100%
ስለዚህ 100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው የአስተሳሰብ ለውጥ (አመለካከት) መሆኑን አረጋገጠ።
ምርጥ መጣጥፎች
ሼርርርር
06/06/2021
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ህብር በጋራ እንደግ ሸማቾች ሐ/የተ/ሕ/ስ/ማ በተወካዮቹ አማካኝነት ግንቦት 29/2013 ዓ/ም የስራ ዓመራር ኮምቴ፣የቁጥጥር ኮምቴ፣ የ2012 የኦዲት ሪፖርት ላይ በመወያየት እና በማጽደቅ ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል።
06/01/2021
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ህብረት ስራ ፅ/ቤት እና የኮልፌ ክፍለ ከተማ ህብረት ስራ ፅ/ቤት ኢንስፔክሽን እና ህግ ቡድን ስራተኞች በኢንስፔክሽን፣ብህግ ድጋፍ፣ እና በብቃት እና ምዘና ዙርያ ልምድ ልውውጥ አድርገዋል
20/12/2020
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ህብረት ስራ 06/07 መተባበር ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር እመታዊ ጉባኤውን አካሂድዋል።
19/12/2020
CONGRATULATIONS OUR OFFICE AND TEAMMATES.
22/09/2020
አዲስ ከተማ ህብረት ስራ ጽ/ቤት የኢንስፔክሽን እና ህግ አገልግሎት ቡድን በክፍለ ከተማው ስር ለቱደራጁ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማ ህበራት ከቀን 12/1/2012-13/1/2012 በምዘና እና ብቃት ማረጋገጥ ላይ የሁለት ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፤
18/09/2020
አዲስ ከተማ ክ/ከ ህ/ስ/ጽ/ቤት በጽህፈት ቤቱ 2012 ዕቅድ አፈፃፀም፣ እና 2013 እቅድ ላይ ከክፍለ ክተማው ማህበራት ጋር እየተወያየ ይገኛል፤
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
