Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት

Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት

Share

The council will feed the information about its task

Photos from Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት's post 15/02/2022

የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ምክር ቤት በሱማሌና ቦረና በደወርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል: -
1. 5 ኩንታል ዱቄት
2. 11 ኩንታል ሩዝ
3. 50 ኪሎ ማካሮኒ ለክ/ከተማ ም/ቤት አስረከበ። ትልቅ ምስጋና ይህንን አስተዋፅዎ ላደረጋችሁ በሙሉ።

15/02/2022

የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ምክር ቤት በሱማሌና ቦረና በደወርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል: -
1. 5 ኩንታል ዱቄት
2. 11 ኩንታል ሩዝ
3. 50 ኪሎ ማካሮኒ ለክ/ከተማ ም/ቤት አስረከበ። ትልቅ ምስጋና ይህንን አስተዋፅዎ ላደረጋችሁ በሙሉ።

04/02/2022
Photos from Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት's post 04/02/2022

የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 12 ምክር ቤት ከወረዳው ማህበራዊ ፍርድ ቤት ጋር በጋራ በመሆንዛሬ በቀን 27/05/2014 አ.ም ለሴት የምክር ቤት አባላትና ለሴት አደረጃጀቶች የህግ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።

Photos from Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት's post 02/02/2022

የወረዳ 12 ምክር ቤት 7ቱም ዘርፍ ኮሚቴዎች የ6 ወር አፈፃፀምን መሰረት አድርገው በፅ/ቤቶች ሱፐርቪዥንና መስክ ምልከታ በማድረግ ላይ ናቸው።

Photos from Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት's post 14/12/2021
Photos from Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት's post 14/12/2021

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ምክር ቤት ዛሬ በቀን 5/04/2014 ቸም የወረዳውን 4ኛ የህፃናት ፓርላማ የመሰረተ ሲሆን ፓርላማው አፈጉባኤውን ፣ምክትል አፈጉባኤውንና ፀሀፊውን በመምረጥ ጉባኤውን አጠናቀዋል።

Photos from Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት's post 23/11/2021

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ም/ቤት 9ኛ አመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ከፊል ገፅታ

Photos from Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት's post 21/10/2021

የአመራር መልሶ ማደራጀትን ምክንያት በማድረግ በወረዳው ባሉ ሁሉም ተቋማት ላይ ያለውን አገልግሎት አሰጣጥ ለመዳሰስ የወረዳ 12 ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴ በየፅ/ቤቶች ድንገተኛ ሱፐርቪዥን አድርጓል።

Photos from Yeka woreda 12 council/ምክር ቤት's post 29/09/2021

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ። መስከረም 15 ቀን 2014 አ.ም።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa