Nurat.com

Nurat.com

Share

tañX

12/11/2019
Photos 29/03/2019

እንዳትዘናጋ ሁለት ስታወጋ
በምላስ እጅ ነው የሰማይ ቤት ዋጋ "

በሎሬት ሙሉጌታ ተስፋየ

29/03/2019

9 ቁጥር 8 ቁጥርን በጥፊ መታው 8 ለምን ትመታኛለህ ብሎ ሲጠይቀው ከኔ በታች ስለሆንክ ብሎት እርፍ።
ይሄን የሰማ 8 ቁጥር 7 ቁጥርን በጥፊ ይመታዋል ምን አደረኩኝ ቢለው ከኔ በታች ስለ ሆንክ ይለዋል።
ሰባትም በተራው ስድስትን ስድስትም አምስትን አምስት ኣራትን ኣራት ሶስትን ሶስት ሁለትን ሁለት አንድን የበታቼ ነህ እያሉ ይመቱ ጀመር።
ከሁለት ቁጥር የመመታት አደጋ የደረሰበት አንድ ቁጥር 0 ሊመታ አሰበና ለምን በፍቅር አላሸንፈውም ብሎ ና ከጎኔ ቁም ሲለው 10 ሆኑና ልቀው ታዩ። ከፍቅር የማይገኝ ትርፍ የለም

Photos from Nurat.com's post 29/03/2019
29/03/2019

Im the best

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Djibouti St
Addis Ababa