Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ

Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ

Share

addis ababa driver and vehicle information center የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ ማዕከል
https://t.me/AddisAbabaDVInfocenter_bot

Photos from Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ's post 01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ ትዕግስታችሁና ጽናታችሁ እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው።
በዘንድሮው ምርጫ ኢትዮጵያችንን ለማጽናት፣ ዘላቂ ሰላምንም ለማረጋገጥ እና የሀገረ መንግስት ግንባታችንን ለማጠናከር ያላችሁን ቁርጠኝነት ዳግም አሳይታችኋል።

ለረጅም ሰዓት እስካሁን ድረስ ተሰልፋችሁ ያላችሁ፣ ሕፃን ልጃችሁን በጀርባችሁ ያዘላችሁ እመጫቶች፣ ነፍሰ ጡር እናቶች፣ የአካል ጉዳተኞች፣ አዛውንቶች፣ ጎልማሶች እና ወጣቶች፤ ምዝገባው ዲጂታል የነበረ እና በወረቀት ፕሪንት የተደረገ በመሆኑ የምርጫ ቦርድ አስፈፃሚዎች የስም ፍለጋ ጊዜ መውሰዱ የፍጥነት ላይ ችግር በማጋጠሙ ይቅርታ ጠይቋል ።

በመሆኑም ይህንን በመረዳት እንደጀመራችሁት በጽናት ይበጀኛል ያላችሁትን ለመምረጥ በትግስት ምርጫችሁን እንድታከናውኑ እጠይቃለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!
Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ

Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ
fans TikTok Facebook Facebook for Creators Facebook Gaming

#ኢትዮጵያእየመረጠችነው #ኢትዮጵያ #ዲሞክራሲ #የሕዝብሉዓላዊነት

01/06/2026

ጭጋግ እይታን ይቀንሳል፤ ጥንቃቄ ሕይወትን ያድናል!

Ethiopian road safety/የኢትዮጵያ መንገድ ትራፊክ ደህንነት /
Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ fans Facebook TikTok Driving in ADDIS TMA/Traffic Management Authority Facebook for Creators A.A Drivers and Vehicles Licensing & Control Authority Bole Branch Bole Driver Vehicle Authority

01/06/2026

ማሽከርከር ከመጀመርዎ በፊት በቂ እንቅልፍ ያግኙ!

Ethiopian road safety/የኢትዮጵያ መንገድ ትራፊክ ደህንነት /
Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ fans TikTok Facebook for Creators Facebook Driving in ADDIS Bole Driver Vehicle Authority

30/05/2026

#ውክልና
ውክልናን በተመለከተ ትኩረት የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች

1) የአስተዳደር ተግባር በፍ/ብ/ህ/ቁ 2204 ላይ የተተረጎመው ሲሆን የወካይ ሀብት የማስቀመጥ፣ የመጠበቅ፣ ከ3 ዓመት ለማያልፍ ዘመን የማከራየት፣ በብድር የተሰጠውን ሀብት የመሰብሰብ፣ ከሀብቱ የሚመጣውን ገቢ ተቀብሎ የማስቀመጥና ለተከፈሉ እዳዎች ደረሰኝ የመስጠት ስራዎች ሁሉ እንደ አስተዳደር ተግባር ይቆጠራሉ፡፡

2) ውክልና ሰጪዎች እኛ ባልና ሚስት ብለው በማንኛውም ሠነድ የማረጋገጥ ሥልጣን በተሰጠው አካል ውክልና ከሰጡ ተወካይ በውክልናው መሰረት አገልግሎት ፈልጐ ሲመጣ በድጋሚ የጋብቻ ማስረጃ እንዲያቀርቡ መጠየቅ ሳያስፈልግ መስተናገድ ይቻላል፡፡

3) የንግድ ማህበራት በመመስረቻ ጽሁፍ እና በመተዳደሪያ ደንባቸው ላይ ስራስኪያጁ ጠበቃ እንዲወክል ግልጽ ሥልጣን ባይሰጠውም ጠበቃ መወከል ይቻላል፡፡ ሆኖም የሽርክና ማህበር ሲሆን በመመስረቻ ጽሁፍ እና በመተዳደሪያ ደንባቸው ሥራ አስኪያጁ ጠበቃ እንዲወክል መፍቀድ አለባቸው፡፡ ውሳኔው በቃለ ጉባዔ ሲሆን አባላት በሙሉ ድምጽ መወሰን አለባቸው፡፡

4) በውክልና ሥልጣን ማስረጃው ላይ ባል ለሚስት ወይም ሚስት ለባሏ ለባለቤቴ ተብሎ በተሰጠ ውክልና ላይ አንዳቸው ለመገልገል ቢመጡ በድጋሚ የጋብቻ ማስረጃ እንዲያቀርቡ አይጠይቅም፡፡

5) ወካይ በስሜ ንብረት ይግዛልኝ ብሎ በሰጠው ውክልና ተወካይ በግልጽ በጋራ ይግዛልኝ ካላለው በስተቀር ከሌላ ሰው ጋር በወካዩ ስም በጋራ መግዛት አይችልም፡፡

6) እናት እና አባት ወይም ሞግዚት ሆነው የተሾሙ አባት ወይም እናት ሞግዚት ለሆኑለት ልጅ የልደት ሠርተፍኬት እና ልዩ ልዩ ሰነዶች ማውጣትና መቀበልን ጨምሮ ንብረት ማስተዳደርን በተመለከተ ውክልና መስጠት ይችላሉ፡፡

7)በፍ/ቤት የተሾመ ማንኛውም ሞግዚት ንብረት ማስተዳደርን በተመለከተ 3ኛ ወገን ለመወከል ቢፈልግ ይህን የሚገልጽ ተጨማሪ ስልጣን ከፍ/ቤት ማምጣት አለበት፡፡

8. )ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል የተሰጠ የውክልና ስልጣን በተቋሙ ቀርቦ መሻር/መተው ይቻላል፡፡

9) ብዙ ሰዎች በአንድነት ውክልና ሰጥተው እያለ አንደኛው ወካይ ብቻውን መጥቶ ተወካዩን መሻር ከፈለገ በፍ/ብ/ህ/ቁ/ 2228 /2/ መሠረት ተወካዩን ለመሻር በቂ ምክንያት ነው ብሎ ያመነበትን በመሻሪያ ሰነዱ ውስጥ አካቶ ተወካዩን መሻር ይችላል፡፡ ውክልና በጋራ ሲሰጥ ጉዳያችን አንድ አይነት ነው ከሚለው በተጨማሪ የጋራ የሚባለውን ጉዳይ መግለጽ ያስፈልጋል፡፡

10).ተወካይ በውክልና ሰነዱ ውስጥ 3ኛ ወገን እንዲወክል ያልተፈቀደለት ቢሆንም በፍ/ሕ/ቁጥር 2215 /3/ ላይ በተቀመጠው መሰረት፡-

√ ድንገተኛ መሰናክል የገጠመው መሆኑን፤

√ የተባለውን ሥራ ለመሥራት የመልካም ሥራ አመራር ያስገደደው መሆኑን፤

√ ስለ ጉዳዩ ለወካዩ ለማሳወቅ ጊዜ የሚያጥረው መሆኑን ገልፆ ለአስተዳደራዊ ተግባራት ብቻ 3ተኛ ወገን ሊወክል ይችላል፡፡

Documents Authentication and Registration service
Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ
TikTok fans Facebook Facebook for Creators Driving in ADDIS ናሒላ መንጃፍቃድ መንጃ ፈቃድ Sami Automotive Technology

​አሽከርካሪዎች ምን ይላሉ? 30/05/2026




የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለሥልጣን AA Driver and Vehicle Authority Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ fans Facebook Facebook for Creators TikTok A.A Drivers and Vehicles Licensing & Control Authority Bole Branch

​አሽከርካሪዎች ምን ይላሉ? ድንገተኛ የተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ

30/05/2026

በኢ-ክሊራንስ መተግበሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች

ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

"ኢ-ታክስ" ታክስን ለማሳወቅ፣ ክፍያን ለማከናወን፣ ከዕዳ ነጻ ማረጋገጫ (Tax Clearance) ፣ የተለያዩ ታክስ ነክ ማብራሪያዎች እና ግብር ከፋዮች የራሳቸውን የታክስ መረጃ ለማየት እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶችን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማግኘት የሚያስችል ሥርዓት ነው፡፡

በዚህ ሥርዓት ከሚሰጡ አገልግሎቶች ውስጥ ግብር ከፋዩ በየትኛውም ቦታና በማንኛውም ጊዜ (ሰዓት) የኢ-ክሊራንስ አገልግሎትን ማግኘት ይችላል፡፡

፡-

🌐 ድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et
Ministry of Revenues of Ethiopia /የገቢዎች ሚኒስቴር / Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ fans Facebook TikTok Facebook for Creators Driving in ADDIS A.A Drivers and Vehicles Licensing & Control Authority Bole Branch Facebook Gaming Bole Driver Vehicle Authority

30/05/2026

parking High level
Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ fans TikTok Facebook Facebook for Creators Driving in ADDIS

28/05/2026

የቦሎ አገልግሎት በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቻችን ያግኙ፡-

Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ fans የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለሥልጣን AA Driver and Vehicle Authority Facebook TikTok

27/05/2026

በጥራትና በቅልጥፍና ስናገለግልዎ ክብር ይሰማናል!
መልካም የሥራ ሳምንት

ገፃችንን Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ኃሳብ አስተያየት ይስጡን

📡📡📡📡📡
ለበለጠ መረጃ
✍️✍️✍️✍️✍️✍️
Telegram
👇👇👇👇👇👇

Facebook
👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/AADVInfoCenter

ነፃ ስልክ: 7766
የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለሥልጣን AA Driver and Vehicle Authority
Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ Driving in ADDIS TMA/Traffic Management Authority fans TikTok Facebook Gaming Facebook for Creators Facebook Transport Bureau Bole Driver Vehicle Authority

Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 27/05/2026
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

https://www.tiktok.com/@aadvlca

Address


Bole
Addis Ababa
ETH