ኢየሱስን ማን ትለዋለህ?
Jesus Tube
The thief comes not but for to steal. and to kill ,and to deatroy : I am come thet they might have l
19/02/2025
ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Gashahun Gezahagn Mengistu, Tsado Ye Tade Lij, Sindu Getachew, Betelihm Dele, Teklu Tesfaye
“ዳዊትም ሸሽቶ አመለጠ!! 1ኛ ሳሙኤል 19፥18
ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Kusse Gillo, Martinye Melu
“የጐመን ወጥ በፍቅር መብላት የሰባ ፍሪዳን ጥል ባለበት ዘንድ ከመብላት ይሻላል።”
ምሳሌ 15፥17
ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Mesfine Vs Fitsume Mati, Liji Ayele Kassa, Mebayeab Bereket, Wiz Mitk Dannyy, Jerry Fikre, Beza Babie
“ኢየሱስም ከፋሲካ በዓል በፊት፥ ከዚህ ዓለም ወደ አብ የሚሄድበት ሰዓት እንደ ደረሰ አውቆ፥ በዚህ ዓለም ያሉትን ወገኖቹን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።”
ዮሐንስ 13፥1
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Ado Queen, Zerehun Tserede, Zebib Weldu, Teko Apostolic, Back Lion, Alemitu Dogisa Mamo, Wogayehu Mulugeta, Selam Nafi, Lidet Geremew Lidet Geremew, Burte Fikr Mengistu, Teta Mesfin, Tesfa Love, Âmäñ Àrgō, Merry Meryan, Betelhem Wolde, Wendimagegn Thomaa, Feven Solomon, Abenu Minte, Wube Elore, Netsi Netsi, Hana Tadesa
“ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።”
1ኛ ዮሐንስ 4፥1
“የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ....።”
2ኛ ጴጥሮስ 3፥10
1ኛ ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው።
⁵ እርሱም ኃጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፥ በእርሱም ኃጢአት የለም።
⁶ በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
