28/01/2020
ጠንካራ ውዳበ ንዓወትና መሠረት እዩ !
it's all about poltics
28/01/2020
ጠንካራ ውዳበ ንዓወትና መሠረት እዩ !
27/07/2019
ሰባተኛ ዓመት ሰባተኛ ዙር የጉራጌ ዞን ለስራ በስራ የተፈጠሩ እንቁ የኢትዮጵያ ህዝቦች ለመሠተንግደው ታላቅ ምስጋና
15/10/2018
የሰንደቅ ዓላማ ቀን 5/02/11ዓ.ም
25/03/2018
ድምቀት ለኢህኣዴግ ም/ቤት ግምገማ እና ቀጣይ አቅጣጫወች
25/01/2018
የወረዳው አጠቃላይ ሰራተኞች በፌደራሊዝም ዙርያ ሲወያዩ
29/12/2017
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፉት 18 ቀናት ሲያደርግ የነበረውን ስብሰባ አጠናቀቀ።
የሀገሪቱን ችግሮች ለመፍታት የሚያስችሉ ውሳኔዎች እንዳሳለፈ የሚጠበቀው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው፥ በስብሰባው ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች በተመለከተ ነገ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በስብሰባው ላይ ከአሁን በፊት ከተለያዩ የመንግስት የስራ ሀላፊነታቸው ለመነሳት ጥያቄ አቅርበው የነበሩት አቶ አባዱላ ገመዳ እና አቶ በረከት ስምዖን መንግስት እና ህዝብን እንዲያገለግሉ ወደተመደቡበት ቦታ ተመልሰው ለመስራት መስማማታቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ ይጠቁማል።
ነገ በኮሚቴው ስብሰባ ውሳኔዎች ላይ የሚሰጠውን መግለጫ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን እና ኦንላይን ይዞ የሚቀርብ መሆኑን ይገልፃል።
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) ጠቅሶ የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ድረ ገፅ ገለፀ ፡፡