Waamicha Birmannaa 🏃♀️🏃♀️🏃🏃🏃🏃🏃♂️🏃♂️🏇🏇🏇🏇🏇🏇🚑🚒🚒🚚🚛🚐 Akkuma Beekamu Yeroo Ammaa Rakkoo beelaa sababa jijjiirama qilleensaan angafticha oromoo Boorana irra gahe kan dur yeroo bishaan kadhatan Aannan nama obaasu itittuu fi dhadhaa nyaachisee muudu har'a dheebuun qoonqoon gogee beelaan miilli waldhahee kufaa jiruuf haabirmannu jechaa akka kutaa magaalaa keenyatti koree nama sadii hundaa'ee hojii qindeessummaa hojjechaa jirra. isinis mana barumsaa irra jirtaniratti koree hundeessuun gargaarsa addaa addaa akka qaqqabsiisnuuf gahee oromummaa keessan akka baatan waamicha birmannaa isiniif goona koree qindeessituu gargaarsa uummata Oromoo Booranaa kutaa magaalaa lammii kuraa irraa
Lami Kura sub city District 13 youths and Voluntary mobalization office
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ወጣቶችና በጎ ፍቃድ መስተባበሪ?
11/09/2022
17/03/2022
ለዜሮ አመት ተመዝጋቢዎች የፈተና ቀን ስለማሳወቅ
# # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # #
በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በጀማሪ ባለሙያ ዜሮ አመት ለተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መጋቢት 10/7/2014 ዓ.ም ቅዳሜ መሆኑን እያሳወቅን የመፈተኛ ቦታ እና ሰአት ስትመዘገቡ በተሰጣችሁ ኮድ ገብታችሁ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የተመዘጋባችሁበት ዌብ ሳይት
https://www.pshrdb.gov.et
ምንጭ
ለሚ ኩራ ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት
መጋቢት 8/2014
17/03/2022
ማስታወቂያ
በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ባስመዘገባችሁት ውጤት መሠረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ማግኘት የሚያስችላችሁ ታማሪዎች ከዚህ ቅደም የተቋም እና የመስክ ምርጫ ማካሄዳችሁ ይታወቃል። ስለሆነም ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ምደባ የሚያደርግ መሆኑን አውቃችሁ የሚከተሉትን መረጃዎች እንድትመለከቱ እንጠይቃለን
1ኛ. የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የተማሪዎች አማካይ ውጤት አፈፃፀም፣ ወዘተ ከግንዛቤ በማስገባት የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ በ http://Portal.neaea.gov.et ገብታችሁ እንድታስተካክሉ እየገለጽን ከምደባ በኋላ የሚቀርብ ምንም አይነት የምደባ ለውጥ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
2ኛ. በጤና እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዩ ሁኔታ እንዲታይላችሁ የምታመለክቱ ተማሪዎች መረጃችሁን እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ በ https://student.ethernet.edu.et/ በኩል እንድትልኩ እያሳሰብን በአካል የሚቀርብ ምንም ዓይነት ማስረጃ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
11/02/2022
10/09/2021
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
