Yeka Wereda 1 communication Office

Yeka Wereda 1 communication Office

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yeka Wereda 1 communication Office, Government Organization, yeka woreda 1, Addis Ababa.

14/04/2019
Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 22/12/2018

የህገ-ወጥ ድርጊትን ለመከላከል የቅኝጅት ሥራ መድረክ የወረዳ አመራር ፖሊስ ደንብ ማስከበር ፌደራል ፖሊስ አደረጃጀት ቋሚ ኮሚቴ የጋራ ውይይት ሲደረግ

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 22/12/2018

ዛሬ በየካክፍለ ከተማ ወረዳ 01ቀጠና061ና3 በ12ስዓት የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በአዲስ አበባ የእሳትና ድንገተኞ አደጋ መቆጣጠርያ አገልግሎት በሁለት እሳት ማጥፍያ መኪኖች በፍጥነት ቦታው ላይ በመድረስ በአከባቢው ነዋሪዎች በተደረገው ጥረት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 22/12/2018

የየካ ወረዳ 1 ወሳኝ ኩነት ጽ/ቤት መታወቂያ አወጣጥ ልደት ጋብቻ ሞት ምዝገባን በተመለከተ ከነዋሪው ለተውጣጡ አካላት ግንዛቤ ሰጠ

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 15/12/2018

በየካ ወረዳ1 አስተዳደር የፕሮጀክት ምርቃት 10 ሼዶች እና 1.8 ኬ.ሜ የተቀናጀ ኮብልስቶን በከተማ በክ/ከተማ በወረዳ አመራሮች የምርቃት ስነ-ስርዓት ሲካሂድ

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 13/12/2018

በየካ ወረዳ 1 44 የስራ ፈላጊዎች የንግድ መስሪያ ቦታ ሲተላለፋ

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 08/12/2018

የበጎ ፍቃድ ስራ
ለችግረኞች ቤት እድሳት በወረዳ አመራር የወረዳው ም/ቤት ነዋሪ ፎረምና አደረጃጀቶች በጋራ በመሆን በ29/03/2011ዓ.ም የደሀ ደሀ ቤት እድሳት ላይ ይገኛል
ለዚህ በጎ ስራ ሁላችንም እንረባረብ

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 08/12/2018

13ኛው የብሔርብሔረሰብ በዓል በየካ ወረዳ1 ሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲያከብሩ

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 24/11/2018

የአዴፖ የ38ኛው የምስረታ በአሉን በወረዳ 01ሚያዝያ23 ትምህርትቤት አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበሪ ነው።

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 23/11/2018

''በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጽያዊ አንድነት'' በሚልመሪ ቃል የሚከበረውን 13ኛውን የብሔርብሔረሰቦች ቀን የየካ ወረዳ1 ሰራተኞች ብዝሃነነት መቻቻልናእርቅ ለአገራዊ አንድነት ግንባታ በሚል በተዘጋጀ ሰነድ ውይይትበማድረግ አከበሩ

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 22/11/2018

የወረዳ 01 ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በቤተስብ መምርያ አደራሽ ያካሄደ ሲሆን የወረዳ 01 አስተዳደር የ2011ዓ፡ም የ1ኞ ሩብ ዓመት የስራ አፍፃፀም በዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተስፉ ክንዴ አቅርበው የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቔዎች አንስተውበሚመለከታቸው አካላት ምላሽ ተስጥተዋ።

Photos from Yeka Wereda 1 communication Office's post 10/11/2018

የወረዳ 01ምክርቤት ከስራ አስፈፃሚ አካላት በ2011ዓ.ም በየ ፅ/ቤቶች የታቀዱት ግቦችናተግባራት ስነድ የመፈራረም ሰነ ስርዓት ሲካሄድ

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Yeka Woreda 1
Addis Ababa