24/04/2022
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ።
በዓሉን የፍቅር ያድርግልን!
construction material and electrical equipment shop.
24/04/2022
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ።
በዓሉን የፍቅር ያድርግልን!
🕊ከዘመነ ማቲዎስ ወደዘመነ ማርቆስ🕊 በሰላም አደረሰን ።መጭውን አመት እንደ አይን ብሌን በም ናይት ኢትዮጵያችን የጦርነት ነጋሪት የማይጎሰምበት፥ ግጭት የማይቀሰቀስበት፡ ይህን ይህል ሰው ሞተ የማንልበት ፡ህዝብ ለህዝብ ተዋዶና ተፋቅሮ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ አንድነት የሚፈጠርበት፡ በፍቅርና በሰላም በእናት አገራችን እቅፍ ውስጥ ገብተን ከዘመን ወደዘመን የምንሸጋገርበት፡ ስለሀገራችን ልማት ስለሀገራችን እድገት የምናስብበት፡ እራህይ የምንሰንቅበት፥ በሰላም ወቶ መግባት ጥይቄ ውስጥ የማይገባበት፡ የእናቶች እንባ ታብሶ በፍቅር የሚኖሩበት፡ እድሜይቸውን ለሀገራችን መስዎት ገብረው በፀሎታቸው በምክራቸው ትውልዱን የሚቀርፁት ፡እናት አባቶቻችን፤ አይቶቻችን አፎይ ብለው የሚጦሩበት፡ ምርቃታቸውን ለትውልድ የሚያሻግሩበት አዲስ አመት እንዲሆንልን አመኘለው።2014 አዲስ ዘመን አዲስ ተስፋ የሰነቀ ሆኖ፥ ከግለሰብ እስከ ሀገር ሰኬት የምንቀዳጅበት፡ ኢትዮጵያችን ከፍ ብላ በጀግኖች ልጆቿ እድትኮራ ጠላቶቿ የሚይፍሩበት ዘመን እመኘለው።🕊
እዬብ ወንድወሰን
🏗 MAKE THE WORLD IN YOUR HAND
26/09/2020
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ!
እዬብ ወንድወሰን።
03/06/2020
New shop and new look come and visite
03/12/2019
look hard in one
10/04/2019
11/10/2018
04/10/2018
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |