01/10/2020
እመነኝ ጥበብን አታሳድጋትም ፤ በጥበብ ውስጥ ግን አንተ ታድጋለህ። የፈላስፋነት እና ፍልስፍና ትርጉምም ‹‹ምላሽ መፈለግ›› ነው። ኤልያስ መልካም በጥበብ ፍለጋው የ‹‹ለምን›› ጥያቄዎች አጭሮ ታገኘዋለህ።
By አቶ
this group is dedicated for those who died for us to make that smile we have today. i smile because someone made me or helped me to smile. may be you did.
01/10/2020
እመነኝ ጥበብን አታሳድጋትም ፤ በጥበብ ውስጥ ግን አንተ ታድጋለህ። የፈላስፋነት እና ፍልስፍና ትርጉምም ‹‹ምላሽ መፈለግ›› ነው። ኤልያስ መልካም በጥበብ ፍለጋው የ‹‹ለምን›› ጥያቄዎች አጭሮ ታገኘዋለህ።
By አቶ
15/03/2019
ይሄ አዲስ አበባ ነው የክልል ከተማ አይደለም ።ሽሮ ሜዳ ስትሄድ ዶርዘኛ እየሰማክ ቆንጆ የሀገር ልብስ ገዝተክ ትመጣለክ።ተክለሀይማኖት ወይንም ፒያሳ ብትሄድ ትግረኛ ቋንቋ እየሰማክ ወርቅ ወይም የመኪና እቃ ትገዛለህ።ኮተቤ ወይም ካራ ብትሄድ "አካም፣ ነጉማ "ብለክ ተሳስቀክ ለድግስክ ስጋ ገዝተክ ትመለሳለክ ።መርካቶ ያቺ ከወልቂጤ የመጣች ሴትዮ "ወይኀም ዋሩ" ብላክ ቅቤ ትሸጥለሀለች። ቦሌ ሚካኤል ብታቀና "ኦርያ" እያለችክ መሪማ ከጅግጅጋ የመጣ ሰአት ትሸጥልካለች።ቀጨኔ ብትሄድ ከሚገርም ትህትና ጋር " እንደምን አደርክ" ተብለክ ሰው ለማደግ በሸማ ስራ ሲጠበብ ታየዋለክ።ይሄ አዲስ አበባ ነው የክልል ከተማ አይደለም። ብሄር የምትለው አጀንዳ ጉዳዩ አይደለም። ደሀዋ ኢትዮጰያ ልቡ ላይ የታተመች ሀገሩን አራሱን ለማሳደግ የሚለፋባት የፍቅር ከተማ ናት። እዚህ አንድ ሰፈር ከአንድ ሰፈር የወሰን ግጭት የለውም ።እዚህ ሰፈር አየኖረ አዛ ሰፈር እየነገደ ከእዛኛው ሰፈር ፍቅረኛ እየፈለገ የሚኖርባት ከተማ ናት ።ይሄ አዲስ አበባ ነው አንድ ሰፈር ከሌላኛው ሰፈር በተሻለ ልዮ ጥቅም ላግኝ ብሎ የሚፎክርባት አይለችም ።እዚህ ልዮ ጥቅም የምታገኘው ወጣ ባለ ሀሳብ ስትነግድ ወይም ብዙ ሰአት ስትሰራ ነው።አዲስ አበባ ብዙ ቋንቋ የሚነግርባት ብሄር አጀንዳ ይዘክ ብትቀርብ ሀገሩን የከዳ ተብለክ የምትፈረጅበት ብሄር ሳይሆን ሰው ስራ ብቻ የሚወደድባት ከተማ ናት። የአኗር መሰጊድ ጎረቤት ራጉኤል " ቅዱስ እግዚአብሄር ብሎ ይቀድሳል" አኗር ደግሞ " አላህ ዋክበር ፣ፈጣሪ ታላቅ ነው ይላል " ።የተለያየ ባህል ፣የተለያየ እምነት ይሰበካል ሰው ለዚህ ግድ የለውም አብሮ ይበላል አብሮ ይጠጣል። ይሄ አዲስ አበባ ነው። ከየትኛውም የሀገሪቱ አቅጣጫ ብትመጣ እንግድነት ስሜት አይሰማክም ። ቢቻልክ ይሄን የአዲስ አበባ ቀለም፣መንፈስ በሁሉም የሀገሪቷ ከተሞች አስፍሮ ዘላቂ ሰላም መፍጠር ፣መገንባት ስትችል ሰራ አምላኪዋን አዲስ አበባን በብሄር አጀንዳ ማተራመስ ምን ትርፍ ያስገኝልካል ?ብትችል ከእኛ ቋንቋ ውጪ ላሳር ያሉትን ጠበብተኞችን ኑ እና ከአዲስ አበባ ተማሩ በላቸው! ! አዲስ አበባን የምንወዳት ኑ ተባብረን እንደግ ፣ የአቅማቹን ፣የእውቀታቹን ስጡኝ ስለምትል ነው ።ይሄን ሀቅ በብሄር ትግል ለናወዙት ከነሱ ቋንቋ ተናጋሪ ውጭ ሰው የሌለለ ስለሚመስላቸው ሰዎች አስረዳቸው ።አዱ የፍቅር ከተማን ኑ ና እዩ በላቸው!!!
20/12/2018
......who is up next? lets show to everyone that despite the things holding us back, we have our happiness and success in our own way.
far far away from Addis Ababa......... these kids wanted to to the world. They are not as lucky as you but they have bigger hearts and happiness by their side... Saying hello to the WORLD.
20/12/2018
far far away from Addis Ababa......... these kids wanted to to the world. They are not as lucky as you but they have bigger hearts and happiness by their side... Saying hello to the WORLD.
11/12/2018
all the way from to the world..... say hello to BENCH MAJI kids from south western Ethiopia
16/11/2018
Ugandan International athlete Stephen Kiprotich to the world today at Hilton Hotel Adiss Ababa. who is next to share smile
16/11/2018
The Red Sea Runner, Zersenaye Taddese to the world. A brother from another mother........... who is up next
21/07/2018
BETTY G. to the world with me. who wants to ,with me? who is up next?
16/07/2018
to the world and show everyone that we are smiling over our pains and troubles as a smile gives us strength