20/03/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
ኮምፐስ ፍራንስ ኢትዮዽያ እንኳን ለኢድ -አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ይላል።
Campus France Ethiopia wishes you and your family a joyful Eid al-Fitr
Campus France : a portal to higher French education in Ethiopia.
Pay us a visit if you're interested in studying in a French University or a Higher Institution.
20/03/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
ኮምፐስ ፍራንስ ኢትዮዽያ እንኳን ለኢድ -አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ይላል።
Campus France Ethiopia wishes you and your family a joyful Eid al-Fitr
24/02/2026
🎓የሀይስኩል ተማሪዎች እንዲሁም አዲስ ተመራቂዎች!
በሂዩማኒቲና ሶሻል ሳይንስ ላይ( ኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ፣ኢኮኖሚክስ፣ህግ) መማር ይፈልጋሉ?
ሲያንስ ፖ በሚያዘጋጀው ዌቢናር በመሳተፍ የበለጠ መረጃ ያግኙ፡
✨በዌቢናሩ ላይ:
✅በእንግሊዘኛና በፈረንሰኛ ሊማሩ የሚችሏቸውን የዲግሪ ፕሮግራሞች፣
✅በዩኒቨርስቲው ለማመልከት የሚያስፈልጋችሁ መረጃዎች፣
✅ መጠየቅ የሚፈልጓቸውን ጥያቄዎች የመጠየቅ እድል፣
እሮብ የካቲት 18/2018 ከምሽቱ 2 ሰዓት
💻 Format: ኦንላይን በZoom
✅ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeO4Kdnce9nmF4_rmgrrgLZ5kTNcYvRQOpHplLdlVWHYLr1dw/viewform?usp=header
ይህ እድል እንዳያመልጥዎ!
🎓 Calling all high school students and recent graduates across Africa!
Are you interested in the Humanities and Social sciences (International relations, economics, law ...)?
Discover your future at Sciences Po by joining our FREE Information Webinar:
✨ What to expect:
✅Explore undergraduate programs taught in English and French across seven campuses in France
✅Learn about the admissions process, scholarships, and dual degree opportunities
✅Ask your questions directly to a Sciences Po representative
📅 February 25 - WEDNESDAY
🕗 8:00 PM EAT (Kenya, Uganda, Tanzania, Rwanda, Ethiopia)
💻 Format: Online (Zoom – connection link shared upon registration)
✅ Register now to secure your spot:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeO4Kdnce9nmF4_rmgrrgLZ5kTNcYvRQOpHplLdlVWHYLr1dw/viewform?usp=header
Don’t miss this opportunity to explore Sciences Po!
📢 Sharing is caring – feel free to forward to students who may be interested!
31/01/2026
በትላንትናው እለት በሊሴ ገብረ ማሪያም ትምህርት ቤት ለመጨረሻ ዓመታ ተማሪዎች በፈረንሳይ ሀገር ስላሉ በተማሪዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑ ከተማዎችንና ምን ዓይነት አገልግሎቶች ሊያገኙ እንደሚችሉ እንዲሁም ለየከተማው ምን ያህል በጀት እንደሚያስፈልግ አስረድተናል። በመጨረሻም የተማሪዎቹን ጥያቄዎች መልሰናል። ስለተሳትፎአቹ እናመሰግናለን።
Yesterday at Lycée franco-éthiopien Guébré-Mariam, we gave a presentation to final-year students about various student cities in France, the different services available to international students, and the budget required for each city. We concluded by answering the students' questions.Thank you all for attending our presentation!
07/01/2026
🎄🎊 ካምፓስ ፍራንስ ኢትዮዽያ መልካም የገና በዓል ይመኝላችሁዋል 🎊🎄
🎄🎊 Campus France Ethiopia wishes you a Merry Ethiopian Christmas 🎊🎄
መልካም የፈረንጆች አዲስ ዓመት!
Happy New Year!
25/12/2025
🎄🎁ካምፓስ ፍራንስ ኢትዮዽያ ቢሮ መልካም የፈረንጆች ገና ይመኝላችሁዋል። 🎁🎄
🎄🎁The Campus France Ethiopia Office wishes you a Merry Christmas.
🎁🎄
20/12/2025
ውድ ተማሪዎች፣
ለEMIMEP ማስተርስ ዲግሪ የማመልከቻ ወቅት ክፍት ሆኗል፡፡ ይህ እድል በኤሌክትሮኒክስ፣በማይክሮዌቭ፣ እና ፎቶኒክስ እውቀትና ልምድ ለማግኘት ይጠቅማል።
ለምን EMIMEP ተመራጭ ሆነ?
👍 እንደናንተ ሊማሩ የሚመጡት ተማሪዎች ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚመጡ በመሆናቸው እርሶም እነዚህን ተማሪዎችን በመተዋወቅ ስለ ተለያዩ ሀገራት ያለዎትን እውቀት ለማስፋት ይጠቅማል።
👍ሙሉበሙሉ ትምህርቱ የሚሰጠው በእንግሊዘኛ ነው። ከሌሎች ተማሪዎች ጋር እንዲሁም አስተማሪዎች ጋር በቀላሉ መግባባት ይችላሉ።(ማስታወሻ፣ ፈረንሰኛ ቋንቋ ጠቃሚ ስለሆነ በትንሹም ቢሆን መማርን እንዳይረሱ)።
👍በወር ለኑሮና ለኪሶት የሚሆን የ1400 ዩሮ የስኮላርሺፕ ፕሮግራሙ የሚሰጥዎት ይሆናል። ይህም ገንዘብ ያለምንም ሀሳብ ትምህርቶት ላይ እንዲያተኩሩ ይረዳዎታል።
👍ከነዚህም ምክኒያቶች በተጨማሪ አራት ሀገራትን ማለትም ፣ ፈረንሳይን፣ጣሊያንን፣ስፔንና ጀርመንን የመጐብኘትና በአራት ዩኒቨርስቲዎች የመማር እድልን ያገኛሉ።
አሁኑኑ ያመልክቱ!
የማመልከቻው ማብቂያ ጊዜ፣ መጋቢት 4/2018
https://www.erasmus-mundus.emimep.eu/admission-applications/https-www-erasmus-mundus-emimep-eu-admission-applications-erasmus-mundus-application/
de Limoges, des Sciences et Techniques degli Studi di Brescia /EHU school of photonics
Hello everyone!
The applications for the EMIMEP Master are now open. It is a great opportunity to learn skills in Electronics, Microwave and Photonics that you can apply to many fields.
Why should you choose EMIMEP?
👍 Your fellow students are from different countries all over the world. You can make friends and share your experiences with them.
👍 The courses are taught in English. You will be able to communicate easily with your classmates and teachers. (Reminder: Don't forget to learn a little bit of the local language, it helps very much)
👍 You will receive 1400 euros/month during your time in EMIMEP. This money will help you to focus on your studies.
👍 You will have the possibility to explore and study in four different countries such as Germany, Italy, Spain and France. You will be the one to decide where you want to study.
APPLY NOW!
Application Deadline: 13/03/2026
https://www.erasmus-mundus.emimep.eu/admission-applications/https-www-erasmus-mundus-emimep-eu-admission-applications-erasmus-mundus-application/
de Limoges, des Sciences et Techniques degli Studi di Brescia /EHU school of photonics
12/12/2025
በኪነጥበብ፣ በፋሽን፣ በዲዛይን ፣በሙዚቃ፣ በአርክቴክቸር ወዘተ፣ በፈረንሳይ ሀገር መማር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ጊዜው አሁን ነው።
በኣንላይን ለማመልከት እስከ የካቲት 21/2018 ድረስ ክፍት ይሆናል።
ምዝገባው ስለተጀመረ ከዚህ በታች የተቀመጠውን
የCampusArt ገጽ ላይ በመሄድ ያመልክቱ :https://www.campusart.org/?lang=en
ከየካቲት 2018 እስከ ሚያዝያ 2018 ያመለከታችሁበት ዮኒቨርስቲ መልስ የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።
******************
ONLINE APPLICATIONS FOR ART, FASHION, DESIGN, MUSIC, ARCHITECTURE, 3D ANIMATION,… HIGHER SCHOOLS IN FRANCE
Online applications for art and architecture studies are open on CampusArt network website until February 28, 2026.
An answer will be given between February until April 2026 which enables to prepare the stay as soon as possible. To apply please click on the link below: https://www.campusart.org/?lang=en
04/12/2025
⏰ ለሞፕጋ 2026 ፕሮግራም ለማመልከት የመጨረሻ ቀናት።
ኢንተርናሽናል ቀዳሚ የስራ ሪሰአርቸርስ/ተመራማሪዎች በፈረንሳይ የሚገኙ ላቦራቶሪዎችን ለመቀላቀልና ለ12 ወራት የሚቆይ ስለ ክላይሜትና ኢንቫይሮመንታል ፕሮጀክት ላይ ለማመልከትና ለመስራት አሁንም ትንሽ ጊዜ አልዎት።
የማመልከቻ ማብቂያ ጊዜ፡ ታህሳስ 3/2018
ለበለጠ መረጃ: urlr.me/2bCvBn
⏰ Last days to apply for the MOPGA 2026 program!
International early-career researchers still have a few days to join French laboratories and carry out a 12-month project addressing climate and environmental challenges.
📅 Deadline: December 12, 2025
🔗 More information: urlr.me/2bCvBn
France Diplomatie Ministère de l’Enseignement supérieur, de la Recherche et de l’Espace Institut Pasteur CNRS Inserm Institut de recherche pour le développement (IRD) Cirad - La recherche agronomique pour le développement INRAE
21/11/2025
🎓 ኤራስሙስ ሙንዱስ ጆይንት ማስተር ኢን ኢሜጅ (2026-2028) 🌍
የማመልከቻ ጊዜው አሁን ነው። ይህ ስኮላርሺፕ ሙሉ በሙሉ ወቺዎን የሚሸፍን ነው፣ ማለትም፣ የትምህርት ክፍያዎን፣ የጉዞ ወጪዎን እንዱሁም የመኖሪያ ወጪዎን ይሸፍናል። በአውሮፓ በሚገኙ ታላላቅ ዩኒቨርስቲዎች በመማር አለም አቀፋዊ ኤክስፒሪዬንስ ያግኙ።
📌 ለበለጠ መረጃ: https://life.univ-cotedazur.eu
🎓 Erasmus Mundus Joint Master in imAGE (2026-2028) 🌍
Applications are now open! Fully-funded scholarships cover tuition, travel, and living expenses. Study in top European universities and gain international experience.
📌 To find out more: https://life.univ-cotedazur.eu
12/11/2025
ውድ ተማሪዎች
በአውሮፓ ሀገራት ሄደው መማር ይፈልጋሉ?
ይህ የስተዲ ፌር ኢን ዮሮፕ 2018 እድል እንዳያመልጥዎ!
በዚህ ስተዲ ፌር ላይ ሲገኙ፣
ቶፕ የአውሮፓ ዮኒቨርስቲዎችን ማወቅ እድል፣
ስለ ስኮላርሺፕ እድሎች፣ የቋንቋ ትምህርትና በአውሮፓ ስለ ተማሪዎችን አኗኗር መገንዘብ ፣
በኤክስፐርቶች ወይንም በካውንስለሮች አማካኝነት እንዴት ማመልከት እንደሚቻል ማወቅ ይሆናል።
በመጀመሪያ ሆነ በማስተርስ ዲግሪ አሊያም በፒኤችዲ መማር ከፈለጉ ሁሉንም መረጃዎች የሚያገኙበት ቦታ ይሆናል። ያሉትን ምርጫዎች ለማየትና በአውሮፓ ሀገራት ለመማር የመጀመሪያውን እርምጃ ለመራመድ ይረዳዎታል።
ቀን: ህዳር 8 እና 9/2017
ባታ፡ ኮተቤ የትምህርት ዮኒቨርስቲ
ሰዓት: ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት- መግቢያ በነፃ!
አጀንዳችሁ ላይ ከአሁኑ መዝግበውት ሁለት መሳጭ ቀናት ከኛ ጋር ያሳልፉ! እስከ ምናገኝዎት ቸኩለናል።
Dear Students,
Are you interested in studying abroad and exploring opportunities to further your education in Europe? Don’t miss the Study in Europe Fair 2025.
This is your chance to:
• Discover top European Universities
• Learn about scholarships, programs, language courses and student life in Europe
• Get expert advice on how to apply and study abroad
Whether you're looking for undergraduate, graduate, or postgraduate programs, this fair has something for everyone. It’s a great opportunity to explore your options and take the first step toward an exciting academic adventure in Europe!
Event Details:
• Date: 17-18 November 2025
• Location: Kotebe University of Education, Addis Ababa, Ethiopia
• Time: 9:00am-16:00pm– Free entrance!!
Mark your calendars and join us for two days full of insights and inspiration. We can’t wait to see you there!
05/11/2025
🎓 አሪፍ ውጤት ላላቸው ተማሪዎች የስኮላርሺፕ እድል! 🇪🇹
የመጨረሻ ዓመት የባችለር ዲግሪ ተማሪ ኖት? ወይንም በ3.5 GPA እና ከዛ በላይ ውጤት በማግኘት ከሚከተሉት ዩኒቨርስቲዎች በባችለር ዲግሪ ተመርቀዋል?
📚 አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ
📚 ጎንደር ዮኒቨርስቲ
📚 መቀሌ ዮኒቨርስቲ
📚 ቅድስተ ማሪያም ዮኒቨርስቲ
ይሄ በሲያንስንፖ ፓሪስ ለመማርና በማስተርካርድ ፋውንዴሽ የሚሰጥ ስኮላርሺፕን የማግኘት እድሎት ነው፡፡
ይህ ስኮላርሺፕ ለሁለት ዓመት ሲሆን የማስተርስ ዲግሪዎትን ሙሉ ወጪ ሸፍኖ በሲያንሳፖ ፓሪስ የሚያስተምሮት ይሆናል።
✨ ለ2019 የማመልከቻ ጊዜ ተከፍቷል!
🔗ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://www.sciencespo.fr/admissions/en/graduate/international-admissions/
🎓 Calling all outstanding students from Ethiopia! 🇪🇹
Are you in your final year of study or already hold a bachelor’s degree with a GPA of 3.5 or above from one of the following universities?
📚 Addis Ababa University
📚 University of Gondar
📚 Mekelle University
📚 St. Mary’s University
This is your chance to apply for the Mastercard Foundation Scholars Program at Sciences Po a fully funded scholarship for a two-year master’s program at one of Sciences Po’s world-renowned graduate schools, right in the heart of Paris 🇫🇷.
✨ Applications for the 2026 intake are now open!
🔗 Apply here: https://www.sciencespo.fr/admissions/en/graduate/international-admissions/
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |