ሁሉም betting ተዘግተዋል ። ይሄኛው ግን Telebirr ጨምሮ በሁሉም አማራጭ Deposit እና withdrawal ይሰራል ። 👇promo code: Kinde15
Peace to Ethiopia
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Peace to Ethiopia, Government Organization, Addis Ababa.
ዜና፡ #ኢትዮጵያ #ኤርትራ እና #ህወሓት"ጦርነት ሊከፍቱብኝ በቅንጅት እየሰሩ ነው" ስትል ከሰሰች፤ በወልዲያ በተፈጸመው ጥቃት ተሳትፈዋል አለች
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኤርትራ መንግሥትና ህወሓት “ፅምዶ” በተሰኘ አዲስ ጥምረት “ኢትዮጵያን ለመውጋት” እየሰሩ ነው ሲል ከሰሰ። በተጨማሪም በቅርቡ በአማራ ክልል ወልዲያ ከተማን ለመያዝ በፋኖ ታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ውስጥ ሁለቱ ተዋናዮች ተሳትፈዋል ሲልም ገልጿል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዎን ጤሞቲዎስ (ዶ/ር) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ለሆኑት አንቶኒዮ ጉተሬዝ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በጻፉት ደብዳቤ፤ “በኤርትራ መንግሥትና በህወሓት አንጃ መካከል ያለው ቅንጅት ባለፉት ጥቂት ወራት ይበልጥ ግልጽ ሆኗል” ብለዋል።
ሚኒስትሩ በደብዳቤው ቅንጅቱ “በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለመክፈት በንቃት እየተዘጋጀ ነው” ሲሉ ገልጸው፤ ሁለቱንም ተዋናዮች “የግጭቱን አድማስ ለማስፋት እንደ ፋኖ ያሉ ታጣቂ ቡድኖችን በገንዘብ በመደገፍ፣ በማሰባሰብ እና በመምራት” ከሰዋል።
አዲስ ስታንዳርድ የተመለከተው የሚኒስትሩ ደብዳቤ፣ በወልድያ ከተፈጸመው ጥቃት በተጨማሪ በራያና ወልቃይት ግጭቶች መከሰታቸውንም ጠቁሟል። እነዚህም ድርጊቶች፣ በፌዴራል መንግሥትና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የፕሪቶሪያ ስምምነት መጣሳቸውን ገልጿል።
ደብዳቤው ኤርትራን “የእነዚህ አስከፊ ድርጊቶች ዋነኛ ነዳፊ” በማለት የወቀሰ ሲሆን፣ “በፋይናንስ፣ ቁሳዊና ፖለቲካዊ ድጋፍ” አማካኝነት ግጭቶችን እያካሄደች ነው ብሏል።
I gained 6,013 followers, created 54 posts and received 35 reactions in the past 90 days! Thank you all for your continued support. I could not have done it without you. 🙏🤗🎉
18/09/2025
የስራ ማስታወቂያ
ባምባ ኮሌጅ
ባህርዳር ከተማ
18/09/2025
18/09/2025
18/09/2025
18/09/2025
በኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንስፖርት ዘርፍ በመንገድ፣ ድልድይና ማሳለጫ፣ ኤርፊልድ፤ ፖርት፤ ባቡር' ተርሚናልና ተዛማጅ የመሠረተ ልማት ግንባታ መስክዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት በመስጠት የካበተ ልምድ ያለው የመንግስት ልማት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል
https://t.me/constructionvacancies/3196
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa
0101
