22/05/2024
የኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ በትላንትናው ዕለት 13-09-16 ከ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 04 ፋይናንስ ልምምድ ልውውጥ ያደረገ ሲሆን በዚህም ልምምድ ልውውጥ በርካታ እና ጠቃሚ ልምዶች የተገኙበት ነበር። በቀጣይ የተገኙ መልካም ተሞክሮች በወረዳዉ ፋይናንስ ለመተግበር ይሰራል።
14-09-16.
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance, Government Organization, Kolfe Keranyo Woreda 09, Addis Ababa.
እንኳን ደህና መጡ ይህ የኮ/ቀ/ክ/ከ/ ወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት ዋናው የፌስቡክ ገፅ ነው። በዚህ ገፅ የተለያዮ መረጃዎችን ማግኘትና መከታተል ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፦ +251113691992
+251113692551
22/05/2024
የኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ በትላንትናው ዕለት 13-09-16 ከ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 04 ፋይናንስ ልምምድ ልውውጥ ያደረገ ሲሆን በዚህም ልምምድ ልውውጥ በርካታ እና ጠቃሚ ልምዶች የተገኙበት ነበር። በቀጣይ የተገኙ መልካም ተሞክሮች በወረዳዉ ፋይናንስ ለመተግበር ይሰራል።
14-09-16.
08/05/2024
👉ማስታወቂያ ለሁሉም ፅ/ቤቶች
የ4ኛ ሩብ ዓመት የመስተንግዶ ግዢ መጠየቂያ ደብዳቤ ስትልኩልን የቆሎ እና የውሃ ፍላጎት ለይታችሁ ፅፋችሁ እንድታመጡልን ስንል እንጠይቃለን። መልካም ቀን!
ወ 09 ፋይናንስ ግዢ ቡድን
👉Notice to all offices
When you send us the 4th quarter hospitality purchase request letter, we ask that you separate the kolo and water requirements and bring them in writing. good day!
W 09 Finance procurement Team.
05/05/2024
"ተነስቷል!" ሉቃ 24፡5
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!!
መልካም በዓል!
Telegram
https://t.me/woreda_09_finance
03/05/2024
እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!
03/05/2024
የሚያዚያ ወር ደሞዝ ገብቶል፡፡ መልካም አዳር telegram https://t.me/woreda_09_finance
facebook// Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance
01/05/2024
Happy International Labour Day!
የ 2017 የበጀት አመት ዕቅድ ዝግጅት አዘጋጅታችሁ እንድታስገቡ በተጠየቀው መሠረት ቀድመው ያስገቡ ፅ/ቤቶች
1.መሬት አስተዳደር
2.ኮሚኒኬሽን
3.ሴቶች ህፃናት
በዚህ መሠረት ያላስገባችሁ ፅ/ቤቶች እስከ ኀሙስ ድረስ ሰርታችሁ እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን።
***
በተመሳሳይ የ 2017 ግዢ ፍላጎት እንድታስገቡ በተጠየቀው መሠረት ያስገቡ ፅ/ቤቶች
1.ግንባታ ፍቃድ
2.የመሬት ልማት አስተዳደር
3.ኮሚኒኬሽን
በተመሳሳይ የግዢ ፍላጎት ያላስገባችሁ እስከ ኅሙስ ድረስ እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን።
ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት
telegram/ woreda_09_finance
facebook
Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance
16/04/2024
የ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋ/ጽ/ቤት የ 2017 በጀት አመት የበጀት ድልድል እና የግዢ ፍላጉት አሰራርን በተመለከተ ከ 24ቱም ፅ/ቤት ከተወጣጡ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር በዛሬው ዕለት ስልጠና እና ውይይት በ ፅ/ቤቱ ቢሮ ተደርጎል።
08/08/16
telegram/ woreda_09_finance
facebook
Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance
15/04/2024
ያማረ ፍሬ የምታገኙበት መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!
ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ
telegram/ woreda_09_finance
facebook
Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance
11/04/2024
የ 3ተኛ ሩብ አመት የመስተንግዶ (ቆሎ እና ውሃ) ግዢ ተግዝቶ ንብረት ክፍል ስለገባ ከነገ ጀምሮ ፅ/ቤቶች መውሰድ ትችላላቹ። መልካም አዳር
telegram/ woreda_09_finance
facebook Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance
10/04/2024
ኢድ ሙባረክ
telegram https://t.me/woreda_09_finance
facebook Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance
05/04/2024
በዛሬው ዕለት (26/07/2016) 2 ኛው ዙር የደንብ ልብስ ውስን ጨረታ አሸናፊ ውጤት ይፋ ተደርጓል።