Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia

Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia

Share

Ministry of Transport and Logistics የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

Photos from Office of the Prime Minister-Ethiopia's post 05/06/2026
Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post 05/06/2026

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ በኢትዮጵያ የኬንያ አምባሳደር ጋልማ ሙኪሂንን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለቱ ሀገራት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ትብብር ላይ ተወያይተዋል፡፡

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር መረጃዎችን ለማግኘት👇👇👇

በድረ ገጽ፡

www.motl.gov.et

በፌስቡክ
https://www.facebook.com/EthiopianTransport?mibextid=ZbWKwL

በቴሌግራም:
https://t.me/ministryoftransportethiopia

በዩቲዩብ

https://youtube.com/

በትዊተር

https://x.com/MoTLogestics

በቲክቶክ

https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-93fuvA1twuuy

05/06/2026
Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post 04/06/2026

ምክር ቤቱ የአየር አገልግሎት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ
---------------------
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ በካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባው ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያደረገቻቸውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡

የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ ፈትሂ ማሕዲ ( ዶ/ር ) የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጆችን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳቦች ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡

የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጆቹ ኢንቨስትመንትን በማሳብና የአየር ትራንስፖርት መዳረሻዎችን በማስፋት ለአገራችን የአየር ትራንስፖርትና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ያላቸውን ሚና ወሳኝ መሆኑን ምክትል ሰብሳቢው አስረድተዋል፡፡

ከአየር አገልግሎት ስምምነቶቹ መካከል በኢትዮጵያ መንግሥትና እና በሴራሊዮን ሪፐብሊክ መንግሥት በኩል የተፈረመው አንዱ ሲሆን ስምምነቱ ለአየር መንገዶች ወደ ተመረጡ መዳረሻዎች በቀጥታ ለማረፍና ምቹ የአቪዬሽን አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል።

ይህን የአየር አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ምክር ቤቱ አዋጅ ቁጥር 1417 /2018 አድርጎ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

በመቀጠል በአንጎላ ሪፐብሊክ ፤ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል የተፈረመው የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጅ ለምክር ቤቱ የቀረበ ሲሆን ስምምነቱ በአገራቱ መካከል ያለውን ረዥም ዘመናት ያስቆጠረ ግንኙነት ለማሳደግ ዕድል የሚፈጥር መሆኑን የተከበሩ ፈትሂ ማሕዲ( ዶ/ር ) አስረድተዋል፡፡

በተመሳሳይ ምክር ቤቱ ይህን ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 1418 /2018 አድርጎ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በባንግላዲሽ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መካከል የተደረገው የአየር አገልግሎት ስምምነት በአገራቱ መካከል እያደገ የመጣውን የአየር ትራንስፖርት ፍሰት ከግምት ያስገባ መሆኑን ምክትል ሰብሳቢው የተከበሩ ፈትሂ ማሕዲ( ዶ/ር ) ገልፀዋል፡፡

የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስመንት ለመሳብ ፣ በንግድና ቱሪዝም እና የውጪ ምንዛሬ ለአገራችን በማስገኘት ረገድ ጉልህ ሚና ይኖረዋል ብለዋል፡፡

በተመሳሳይ ምክር ቤቱ ይህን ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 1419/ 2018 አድርጎ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

ሌላው በምክር ቤቱ የጸደቀው የአየር አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ፤ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኢስዋቲኒ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል የተደረገው ስምምነት ሲሆን ያለ በረራ ድግምግሞሽ ገደብ የጭነት በረራዎችን ማከናወን ጨምሮ ለበረራ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ማስገባትን የሚያካትት በመሆኑ የበረራ ወጪን እንደሚቀንስ የተከበሩ ፈትሂ ማሕዲ(ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡

በተመሳሳይ መልኩ ምክር ቤቱ ይህን ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 1420/ 2018 አድርጎ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

በአጠቃላይ የአየር አገልግሎት ስምምነቶቹ የኢትዮጵያን ጥቅም የሚያስጠብቁና በዘርፉ በቀጠናው ያላትን ሚና በማጉላት ተጠቃሚነቷን የሚያሳድጉ እንደሆነም መጠቆሙን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ ያመለክታል ።

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር መረጃዎችን ለማግኘት👇👇👇

በድረ ገጽ፡

www.motl.gov.et

በፌስቡክ
https://www.facebook.com/EthiopianTransport?mibextid=ZbWKwL

በቴሌግራም:
https://t.me/ministryoftransportethiopia

በዩቲዩብ

https://youtube.com/

በትዊተር

https://x.com/MoTLogestics

በቲክቶክ

https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-93fuvA1twuuy

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 02/06/2026
Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post 01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር በርኦ ሀሰን በሀሪ ረሱ ዞን ፣ ሀደሌኤላ ምርጫ ክልል በያያባ ምርጫ ጣቢያ ላይ በመገኘት ድምጽ ተሰጥተዋል ።

Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post 01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ደንጌ ቦሩ በሞያሌ ምርጫ ክልል ሞያሌ ምርጫ ጣቢያ ድምጽ ሰጥተዋል።

31/05/2026

Ethiopia 🇪🇹 is advancing its goal of becoming one of Africa’s leading electric vehicle hubs by replacing conventional vehicles with electric alternatives and maintaining its ban on the import of internal combustion engine vehicles.

The initiative, driven by the country's long-term climate and low-emission development strategy, focuses on expanding electric public transport, freight mobility, and charging infrastructure while attracting manufacturers and lowering EV costs.

Two years after the import ban was introduced, Ethiopia is steadily building its electric mobility ecosystem and could become a major player in Africa’s EV industry if infrastructure and local manufacturing continue to grow.

Photos from ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት's post 28/05/2026
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa
1238