01/01/2026
ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ ጌታ ረድቶት ቀን ቀን የቤክ መሪዎችን ማታ ማታ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችንና ወጣቶችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል በትጋት ከጤናው ጋር በመታገል አገልግሎቱን በሰላም አጠናቀው ስመለስ በዋና ቢሮ አቀባበል አድርገን የጋራ ጊዜ ወስደን ስለአገልግሎቱ ጌታን አመስግነናል። ከጥቂት የረፍት ቀናት በኋላ በአዲስ አበባና ሌሎች ቦታዎች የሚቀጥል ይሆናል።
07/01/2025
"For to us a child is born, to us a son is given, and the government will be on his shoulders.
And he will be called Wonderful Counselor, Mighty God, Everlasting Father, Prince of Peace. Of the greatness of his government and peace there will be no end.
He will reign on David’s throne and over his kingdom establishing and upholding it with justice and righteousness from that time on and forever.
The zeal of the Lord Almighty will accomplish this.”
— Isaiah 9:6 -7
Dear students ministry coordinators and partners, I wish you a happy birthday for our Lord and Savior Jesus Christ in 2017. I sincerely wish for you, your students, your family and your friends that the festival will be one of unity, peace and happiness. Jacob, your servant.
07/01/2025
''..ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
— ኢሳይያስ 9፥6
ውድ የተማሪዎች አገልግሎት አስተባባሪዎች አንዲሁም አጋሮች እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለጌታችንና ለመድሃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ለእናንተ እንዲሁም ለተማሪ ልጆቻችሁ፣ ለቤቴሰቦቻችሁና ለወዳጆቻችሁ በዓሉ የአንድነት፣የሰላምና የደስታ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ፡፡ ወ/ዊ ያዕቆብ በዛብህ/አገልጋያችሁ/
18/11/2024
Priority Principle
Project Management on LinkedIn: You can't be productive without priorities. These 6 methods will… | 24 comments
You can't be productive without priorities. These 6 methods will help: 1/ Use the Eisenhower Matrix ↳ Gives you a visual map for understanding what to do… | 24 comments on LinkedIn
07/10/2024
To all those who serving the Lord. Please today I urge you to join this lecture for tje sake of God's mission.
07/10/2024
All those who minister of the church to day I Urge you to join this lecture for the suffering church. In the eye of Mark the gospel.
26/07/2024
እኛ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስትያን የተማሪዎች አገልግሎት በጎፋ ዞን ወገኖቻችን ላይ በደረሰው አደጋ የተሰማንን ጥልቅ እና መሪር ሃዘን እየገለፅን ለተጎጂ ቤተሰቦችና ወገኖች እግዚአብሔር እንደ ቃሉ መፅናናትን እንዲሰጥ ከልብ እንመኛለን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ በ2ቆሮ. 1፡4 “… እግዚአብሔር እኛን በመከራችን ሁሉ ያጽናናል፡፡” ይላል፡፡ የመጽናናትና የርህራሄ አባት ከእናንተ ጋር ስለሆነ አይዞአችሁ ተስፋዐትቁረጡ እርሱ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነው፡፡ በምያስፈልገው ሁሉ ለመርዳትና ከጎናችሁ ለመቆም ቃል እንገባለን፡፡
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስትያን የተማሪዎች አገልግሎት፡፡
We, Ethiopian Kale Heywet Church Students Ministry, express our deep and bitter sorrow over the accident that happened to our people in the Gofa zone. The Bible in 2 Cor. 1:4 "...God comforts us in all our troubles." Do not despair because the Father of comfort and compassion is with you. He is always with you. We promise to help and stand by you in whatever you need.
Ethiopian Kale Heywet Church Students Ministry.