ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ

ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ

Share

Lideta Woreda 01 EPRDF Office

Photos from Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና's post 14/07/2025
Photos from Lideta Woreda 3 Communication Office's post 27/08/2024
Photos from ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ's post 13/03/2021

👌👍👍👏👏

13/03/2021

ቀን:-03/07/2013ዓ.ም
ለሁለት ወር የሚቆየው የጽዳት ንቅናቄ በደማቅ ሁኔታ ቀጥሏል
👌👌👌👌👏👏👏👏
የጽዳት ንቅናቄው በወረዳ 1 ጤና ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው ብሎክ 27 የተደረገ ሲሆን የወረዳው አጠቃላይ አመራሮችና ነዋሪዎች ተሳትፈውበታል የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ዮሀንስም የጽዳት ንቅናቄው ለ2 ወር የሚቆይ በመሆኑ ሁሉም ብሎኮች በየተራ አካባቢያቸውን እንዲያጸዱ መልእክት በማስተላለፍ የወረዳው ፖለቲካ ዘርፍ በእለቱ የተሻለ አፈጻጸም ለነበረው ብሎክ ተሳታፊ ዋንጫ እንዲሰጡ በማድረግ የጽዳት ንቅናቄውን አጠናቀዋል
👏👏👏👏👏ተጨማሪ መረጃ ፌስ ቡክ ገጻችን ላይ ያገኛሉ

Photos from ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ's post 07/03/2021

#9ኛው ማስ ስፖርት
👌👌👌👍👍👏👏

Photos from ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ's post 07/03/2021

ቀን:-28/6/2013ዓ.ም
9ኛው ማስ እስፖርት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
🏃‍♀🏃💃🚶🌫🏈🏀🏀⚾️🎾🏉🎱⚾️🎾🏀🏈🏈🏈
የስፖርት ፌስቲቫል ንቅናቄው ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ከወረዳ 1 አስተዳደር እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ በተደረገ ደማቅ የስፓርት ንቅናቄ የተካሄደ ሲሆን ማርች ኤይትን በተመለከተ የሴቶች ተሳትፎ ለብልጽግና በሚል መሪ ቃል ተከናውኗል

Photos from ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ's post 06/03/2021
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa