Jesus Tube-ጂሰስ ቲዩብ

Jesus Tube-ጂሰስ ቲዩብ

Share

ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል Jesus Media and Communication

02/06/2026

Say Amen

23/05/2026

እውነትም ጥላሁን🔥🔥

22/05/2026

አዎ የምትሰድበኝ አንተ እንድትድን ነው🥹

20/05/2026

ይሰማኛል🔥🔥

19/05/2026

ለምን?

18/05/2026

እባካችሁ ለዚህ ትውልድ እንፀልይ🙏🥹🥹
ጎበዟ ተማሪ 15,000 ብር መክፈል አቅቷት እራ-ሷን አጠ-ፋች የሚል ዜና መስማት እንዴት ያ-ማል? 😭

ሂንሴኔ ተፈሪ ትባላለች፤ ነዋሪነቷ በነቀምቴ ከተማ ሲሆን፣ በ'ኒው ጀነሬሽን' ኮሌጅ የቢኤስሲ ነርሲንግ (BSc Nursing) የ4ኛ ዓመት ተማሪ ነበረች።

በቅርብ የሚያውቋት ጓደኞቿና መምህራኖቿ እንደሚመሰክሩት፣ ሂንሴኔ በትምህርቷ እጅግ ጎበዝ፣ ታጋሽ እና በከፍተኛ ውጤቷ ሌሎች ጭምር የሚቀኑባት ድንቅ ተስፋ የነበረች ወጣት ነበረች።

ሆኖም ግን፣ ይህቺ በነገይቱ ሀገር ላይ ትልቅ እምነት ተጥሎባት የነበረች ባለ ብሩህ አእምሮ ተማሪ፣ ዛሬ በገጠማት ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ምክንያት ህይወቷን በገዛ እጇ እንድ-ታጠፋ ያደረጋት ልብ ሰ-ባሪ ታሪክ ተሰምቷል።

የዚህ አ-ሳዛኝ ጉዳይ መነሻ ደግሞ ለትምህርት ቤት መክፈል የነበረባት አስራ አምስት ሺህ (15,000) ብር ክፍያ በመቅረቱ ምክንያት ነው።

በወቅታዊው አሰራር መሰረት፣ የቀረባትን የትምህርት ክፍያ ካላጠናቀቀች ብሄራዊ የ'Exit Exam' ፈተናን መፈተን እንደማትችል ተነግሯት ነበር። ይህንን ተከትሎ፣ የረጅም ዓመታት ልፋቷ ከንቱ ሆኖ መቅረቱ እና አብረዋት የለፉ ጓደኞቿ ተፈትነው ወደ ስራ አለም ሲቀላቀሉ እሷ ግን በገንዘብ እጥረት ምክንያት ወደ ኋላ መቅረቷ፣ ውስጧን በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥና በጭንቀት እንዲሞላው አድርጎታል። ይህ የማህበራዊና የስነ-ልቦና ጫናም
በመጨረሻ ለዚህ አስከፊ ውሳኔ እንድትደርስ አድርጓታል።

ይህም መንግስትም ሆነ ስለወጣቱ ግድ የሚለው ሁሉ ሊሰራበት የሚገባ ሁላችንም አጥብቀን ልንፀልይበት የሚገባ ጉዳይ ነው!

ለቤተሰቦቿ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ተመኘሁ!

15/05/2026

ሀሰተኛ ነብያትን በምን ልለይ እችላለሁ?

Photos from Jesus Tube-ጂሰስ ቲዩብ's post 14/05/2026

ኤርትራዉያን ክርስቲያን ወገኖች እስከዛሬ በአስመራ ለእስር የተዳረጉት በሱራፌል ደምሴ ምክንያት ነዉ!! ሁኔታዎች እየጠበቀ ለዕዉቅና በሚያረጋቸዉ ነገሮች ክርስቲያኖችን/ ወንጌልን እየጎዳ ነዉ!!
ቄስ ግርማ ዘዉዴ

በኢትዮ ኤርትራ ዕርቅ ዶ/ር ዓብይ ወደ አስመራ ሲጓዙ ዕዉቅና ከመፈለግ አንፃር ነገሮች ላይ የመንጠልጠል ማንነት ስላለዉ ዶ/ር ዓብይ አህመድ አስመራ በሄደ ጊዜ ተከትሎት ነዉ የሄደዉ። እንደዉም እኔ መጽሔት ጽፌበታለሁ። በዶ/ር ዓብይ የተከፈተዉን ነብዩ ዘጋዉ በሚል ጽፌያለሁ።

ሱራፌል አስመራ ከተማ ሄዶ ባደረገዉ ነገር ፕሬዝደንት ኢሳያስ ጴንጤዎቹን እስር ቤት ወስዶ ከተታቸዉ። ሁኔታ ጠብቆ እሱ ለእዉቅና በሚያደርገዉ ነገር በሌላዉ ጎኑ ሌላን ሰዉ ይጎዳል። በዚያን ጊዜ አሁን በአስመራ ያሉት ክርስቲያኖች ገና ነፃነት እየመጣላቸዉ እያለ ባደረገዉ ነገር ሳቢያ በአስመራ ያሉ ጴንጤዎችን እንደገና ችግር ዉስጥ ከተታቸዉ።

ሁኔታ እየጠበቀ ለግሉ ዕዉቅና በሚያደርጋቸዉ ነገሮች ወንጌልን ክርስቲያኖችን እየጎዳ ነዉ። ከአየር ላይ ስሙ እንዳይጠፋ እንዲወራለት በመፈለግ የሚኖር ሰዉ ነዉ።

10/05/2026

ዘቤ ግን ለምንድነው ያለስሙ ስም የተሰጠው አባ ገብሬ ይብሱ የል እንዴ😂😂😂

09/05/2026

አሜን ለሚል ይሁንለት🙏

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Addis Ababa