የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ :- The Original Flag of the Ethiopian Empire.

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ :- The Original Flag of the Ethiopian Empire.

Share

Collection of Ethiopian ancient arts and Enduring Heritages included in this website. Two nations that have kept these cultures are Ethiopia and Bolivia.

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማችን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት እንደ ዱሮው ሁሉ የልምላሜ የተስፋና ለነፃነት የሚከፈል መስዋዕትነት ምልክቶቻችን ናቸው ።
ኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ የሰንደቅ አላማ ታሪክ ካላቸው ሃገራት መካከል አንዷ ናት ፤ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ እስከ 1890ዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ ድረስ በቀለማትም አንድ ወጥ አልነበረም ፤ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሉት ሰንደቅ አላማ ቀለማት ወጥነት ባለው በተያያዙ አራት ማእዘናት በጥቅም ላይ የዋሉት በ1890ዎቹ መጨረሻ ነው ፤ በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሰንደቅ አላማ ልዩ ትርጓሜና ስርፀት የተሰጠው በ1898 እንደሆነ ይነገራል ፤ ቢጫ የብርሃን፣ ቀይ የመስዋዕትነትና አረን

25/12/2021

President Mengistu Hailemariam

25/12/2021

ህወሓት 1983 ዓ ም ስልጣኑን ሲቆጣጠር የህፃናት አምባ ፈርሶ በአምባዉ ያደጉ ልጆች ተበታትነዉ ነበር።

Photos from የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ :- The Original Flag of the Ethiopian Empire.'s post 19/08/2018

አርቆ አስተዋይ፣ ደግ፣ ጨዋና ብልጥ መሪ……እምዬ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ… እንኳን ተወለዱልን፤ መልካም ልደት

"ያገሬ የኢትዮጵያ ሰዎች፣ ልጆቼና ወዳጆቼ… እግዚአብሄር የገለፀልኝን ምክር ልምከራችሁ። አንዱ በአንዱ ምቀኝነት ይቅር፣ እስካሁን በፍቅር እንዳኖርኳችሁ ተስማምታችሁ በፍቅር እንድትኖሩ እለምናችኋለሁ።
እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ በምቀኝነት እርስ በእርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር ኢትዮጵያን ለሌላ ባዕድ አትሰጧትም። ንፋስ እንዳይገባባችሁ።
ከእንግዲህ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር እንዲሰፋ እንጅ አንድም ጋት መሬት እንዲጠብ አታድርጉ።
ነገር ግን አንዲት ጋት መሬት አሳልፎ ለሌላ የሰጠ፤ የኢትዮጵያ ውቃቢ ያጥፋው፤ ጥቁር ውሻም ይውለድ፤ ከነ ልጅ ልጁ የተረገመ ይሁን። እኔም ሳለሁ ከፍቃዴ የወጣውን እረግሜዋለሁ።"

እምዬ ምንይልክ
ግንቦት 10 ቀን 1900 ዓ/ም

06/07/2018

ማን እንደ እናትማን እንደ ሀገር - ፀሀዬ ዮሐንስ

Photos from የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ :- The Original Flag of the Ethiopian Empire.'s post 02/07/2018

የኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ ሰንደቅ ዓላማችን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ነው። እንደ ዱሮው ሁሉ የልምላሜ የተስፋና ለነፃነት የሚከፈል መስዋዕትነት ምልክቶቻችን ናቸው ።

Photos from የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ :- The Original Flag of the Ethiopian Empire.'s post 29/06/2018

በኢትዮጵያዊነት አንደራደርም, የኢትዮጵያ ማገር ነን።

25/06/2018

ኢትዮጵያዊነት የሀገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር የሰንደቃላማ ፍቅር

Photos from የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ :- The Original Flag of the Ethiopian Empire.'s post 25/06/2018

ኢትዮጵያዊነት የሀገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር የሰንደቃላማ ፍቅር

24/06/2018
24/06/2018
Photos from የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ :- The Original Flag of the Ethiopian Empire.'s post 24/06/2018

ኢትዮጵያዊነት የሀገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር ይችን ሰንደቃላማ እንዴት እንደሰቀሏት ይመልከቱ

24/06/2018

ኢትዮጵያዊነት የሀገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር ይችን ሰንደቃላማ እንዴት እንደሰቀሏት ይመልከቱ

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa