Ethiopia Commodity Exchange

Ethiopia Commodity Exchange

Share

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) is a marketplace, where buyers and sellers come together to trade, assured of quality, quantity, delivery and payment.

05/06/2026

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አካዳሚ በሐዋሳ ቅርንጫፍ ላለፉት ሦስት ወራት በቡና ቅምሻና ደረጃ አወጣጥ ዘርፍ ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 27 ባለሙያዎችን በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሐዋሳ ከተማ አስመረቋል።

Photos from Ethiopia Commodity Exchange's post 04/06/2026

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ
የግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የግብርና ምርቶች የግብይት መረጃ

(ECX)

Date: June 4, 2026

Photos from SBC አማርኛ's post 04/06/2026

Photos from Ethiopia Commodity Exchange's post 04/06/2026

የግብርና ምርቶች የግብይት መረጃ
(ECX)

Photos from Ethiopia Commodity Exchange's post 03/06/2026

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ
የግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም የግብርና ምርቶች የግብይት መረጃ

(ECX)

Date: June 3, 2026

03/06/2026

በሐዋሳና አካባቢዋ ለምትገኙ ሁሉ!!

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አካዳሚ (ECX Academy) በግብርና ምርቶች ኤክስፖርት ቢዝነስ (Agr-Export Business) መስክ ስልጠና በሐዋሳ ከተማ አዘጋጅቷል!
የስልጠናው ዝርዝር ሁኔታ
· የስልጠናው ጊዜ፡ አንድ ሳምንት
· የስልጠናው ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን
· የስልጠናው ዋጋ፡ 13 000 ብር
በመሆኑም በንድፈ-ሃሳብና በተግባር የተደገፈውን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ የአካዳሚው የሃዋሳ ማዕከል በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን፡፡
ቦታው፡ ሐዋሳ አዲሱ ገበያ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ማዕከል ጊቢ ውስጥ!
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያግኙን 0934 211995/0988760908

Application Link: https://forms.gle/heyda2uSChhQVHLN6

Photos from Ethiopia Commodity Exchange's post 02/06/2026

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ
የግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም የግብርና ምርቶች የግብይት መረጃ

(ECX)

Date: June 1, 2026

01/06/2026

"ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


Addis Ababa
1734

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00