15/05/2026
ዘርፉን ዲጅታላዝ ለማድረግ ሁሉም በየአቅጣጫው እየተረባረበ ነው።
የዘርፉ ባለሙያ የሆኑት አቶ አበሰሎም መለስ የኢንዱስትሪውን የግብዓት ዝርዝር መረጃ፣ ወቅታዊ የገበያ ዋጋቸውና የመገኛ ቦታቸው የሚያሳይ ድረ-ገጽ በማልማት እና በየደረጃው ስለትክክልኝነቱን በማረጋገጥ የዘርፉ ተዋናዮች የግብዓቶቹን መሰጃዎች ተጠቃሚ መሆን እንድቻል አሳውቆናል።
ይህም ድረ-ገጽ በዘርፉ ግልጸኝነትን ከማስፈን አንጻር ከፍተኛ ሚና የሚጫወታል ብለን እናሚናለን።
ስለሆነም (WWW.Evaconet.com)ድረ-ገጽ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ትብብራችሁን ጠይቋል።
12/05/2026
ከኢትዮጵያ ፕሬስ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ አተታ ነው፡፡ አንብቡትና አስተያዬታችሁን ስጡን፡፡
09/05/2026
ኢንስቲትዩቱ ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ
(ሚያዝያ 1ቀን 2018 ዓ.ም. አ.አ)የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከዘርፉ ማህበራትና ከተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ለተውጣጡ ባለሙያዎችና አመራሮች ለተከታታይ 3 ቀናት በኮንትራት አስተዳደርና ግዥ ላይ ያተኮረ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና አጠናቀቀ።
ስልጠናውም ለዘርፉ ተወዳዳሪነትና ውጤታማነት ከማሻሻል አንጻር ሚናው ከፍተኛ መሆኑን የጠቅሱት የስልጠናው ተሳታፊ ሲሆኑ፣ ኢንስትትዩቱም ይህንን ስልጠና ፍላጎታችንን መሠረት በማድረግ በመስጠቱ አመስግኗል።
በመዝግያ ኘሮግራሙ ላይ የተገኙት በኢንስቲትዩቱ የስልጠናና ብቃት ሚዘና መሪ ሥ/አ ኢ/ር ቤዛዊት ጌታቸው በበኩላቸው ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመ ጀምሮ ለዘርፉ ተዋናዮች አቅምንና ብቃትን ልገነቡ የሚችሉ ስልጠናዎችን ሲሰጥ የቆየ መሆኑን ጠቅሰው በቀጣይም ይኼው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል።
በመርሓ ግብሩ መጨረሻም ስልጠናውን በተገቢው ለተከታተሉት ሰልጣኞች የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል።
30/04/2026
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት የተቋሙን ተልዕኮ፣ የተሰጠውን ኃላፊነት እና የመሳሰሉትን በቀላሉና ግልጽ በሆነ መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሎጎ/ አርማ አዘጋጅቶ መጠቀም ጀምሯል፡፡
ስለሆነም ከዚህ ቀደም የነበረው የተቋሙ አርማ ከዚህ በታች በተያያዘው አርማ የተቀየረ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡
29/04/2026
የመሰረተ ልማት ሥራዎቻችን ዜጎችን ማዕከል ያደረጉ ናቸው።
በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ሥራዎች ዜጎችን ማዕከል ያደረጉና ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል ያካተቱ ናቸው፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናት እና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል።
የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ከተሞች ባላቸው የተፈጥሮ ሀብት እንዲለሙና ሀብት እንዲያመነጩ በርካታ ስራዎች እየተሰራ ይገኛል፡፡
ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል ከምናረጋግጥባቸው ጉዳዮች ውስጥ ከተማ ውስጥ የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች ተጠቃሽ ናቸው፥ የከተማ ልማትና የመሰረተ ልማት የፖሊሲ ለውጦች ተጨባጭ ውጤት ማምጣታቸውን በተግባር ተፈትነው የተመሰከረላቸው ናቸው፡፡
ከለውጡ በፊት ከተሞች የመልካም አስተዳደደር እጦት ማሳያና የድህነት ማዕከል እንደነበሩ አስታውሰው፥ አሁን ላይ የብልጽግና፣ የፈጠራና የፍጥነት ማዕከላት ሆነዋል፡፡ከተሞች የኢኮኖሚና የዕድገት ማዕከል እየሆኑ በመመጣታቸው የዜጎች የአኗኗር ዘዬ እየቀየሩ ሲሆን፥ ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል ያካተተ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
አዲስ አበባ ላይ የተጀመሩ ስራዎችን በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች በማስፋት 76 የሚሆኑ ከተሞች ላይ መሰል የልማት ስራዎች እየተተገበሩ ነው፡፡ ከተሞች ራሳቸውን በኢኮኖሚ እንዲችሉ በተሰሩ ስራዎች የሚያመነጩት ገቢ ከጊዜ ወደ ጊዜ ዕድገት ማሳየቱን፥ የኮሪደር ልማት የከተሞችን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ ለዜጎች ኑሮ የተሻለ ከባቢ እየፈጠረ እንደሚገኝ ነው፡፡ መጪው ትውልድ ከአሁኑ የበለጠ ሥራ እንዲሰራ ኃላፊነት የሰጠንበትን ስራ ሰርተናል::
Pirojektoonni bu'uuraalee misoomaa keenya lammii giddu galeessa godhataniiru.
Pirojektoonni bu’uuraalee misoomaa Itiyoophiyaa keessatti hojjetamaa jiran lammiilee giddu galeessa godhatanii fi kutaalee hawaasaa hunda kan hammatan ta’uu ibsameera. Gamaaggamni raawwii hojii guyyoota 100 fi ji’oota sagal sadaffaa bara baajataa 2018 bakka Kabajamoo Ministira Muummee Abiy Ahimad (PhD) argamanitti gaggeeffameera.
Qabeenya uumamaa magaalota Itoophiyaa har’aa misoomsuu fi qabeenya maddisiisuudhaaf hojiiwwan hedduun hojjetamaa jiru.
Pirojektoonni bu’uuraalee misoomaa magaalota keessatti hojjetaman dhimmoota qabeenya haqa qabeessa ta’e mirkaneessinu keessaa tokko. Jijjiiramni imaammata misooma magaalaa fi bu’uuraalee misoomaa qoratamee bu’aa qabatamaa akka qabu mirkanaa’eera.
Jijjiirama kanaan dura magaalonni calaqqisiisa bulchiinsa gadhee fi wiirtuu hiyyummaa akka turan yaadachiisuun amma wiirtuu badhaadhina, kalaqaa fi saffisa ta’aniiru. Magaalonni wiirtuu dinagdee fi guddinaa waan ta’aniif akkaataa jireenya lammiilee jijjiiraa kan jiran yoo ta’u, hojiin kutaalee hawaasaa hunda hammate hojjetamaa jira.
Pirojektoonni misoomaa walfakkaatan magaalota 76 keessatti hojjatamaa kan jiran yoo ta’u, pirojektoota Finfinneetti eegalaman kutaalee biyyattii hundatti babal’isaniiru. Galiin pirojektoota magaalonni diinagdeedhaan of danda’an taasisuuf maddisiisan yeroon guddachuu kan agarsiise yoo ta’u, misoomni koridoorii kun bifa magaalotaa jijjiiruu qofa osoo hin taane haala jireenyaa fooyya’aa lammiileef uumuudha. Dhaloonni egeree hojii amma jiru caalaa akka hojjechuu danda’uuf hojii itti gaafatamummaan nuuf kenname hojjenneerra: