Federal Ethics and Anti-Corruption Commission

Call Directions Website

Federal Ethics and Anti-Corruption Commission Federal Ethics and Anti-Corruption Commission
(1)

የጥቆማመስመር ስልክ =0115533852 ወይም 0935947533
Youtube:https://www.youtube.com/channel/UCO_WiCAiDIkMMwqsZGK47nw/?guided_help_flow=5/
Twitter: https://twitter.com/EthiopiaFeacc
Facebook: https://www.facebook.com/feaccOfficial/
Telegram: https://t.me/feacc
Asset registration and Declaration: https://feaccdars.gov.et

አዲሱ ካቢኔ ሙስናንና ብልሹ አሰራርን በመታገል ሕዝብን በቅንነትና በመሰዋዕትነት ማገልገል ይጠበቅባቸዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)*********************(ፌ.ሥ.ፀ...
08/10/2026

አዲሱ ካቢኔ ሙስናንና ብልሹ አሰራርን በመታገል ሕዝብን በቅንነትና በመሰዋዕትነት ማገልገል ይጠበቅባቸዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

*********************

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 28/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ) ሙስናን ለመከላከል አዲስ የተሾሙ የካቢኔ አባላት ከሌብነትና ሙስና ነጻ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ጥናት መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡

7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የአዲሱ የመደመር መንግሥት ካቢኔ አባላትን ሹመት አጽድቋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ ተሿሚዎችን በዕጩነት ባቀረቡበት ወቅት እንደገለጹት፥ በቀረቡት ሚኒስትሮች ላይ ቢያንስ ባለፈው አንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ምስጢራዊ ክትትል ተደርጓል።

አዲስ የተሾሙት ሚኒስትሮች ከሙስናና ሌብነት የጸዱ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በሀገር ውስጥና በውጭ ያላቸው እንቅስቃሴ፣ ከሚገናኟቸው ባለሀብቶች ጋር ያላቸው ግንኙነት ጭምር ጥብቅ የመረጃ ክትትል ሲደረግበት ነበር ብለዋል።

ከዚህ በተጨማሪ ዕጩዎቹ ሌብነትን ለመቆጣጠር፣ የሌብነት ጥቆማ ሲሰጥ ርምጃ ለመውሰድ የተደረገ ጥረት የግምገማው አካል እንደነበር ገልጸው፤ ጠንካራ ግምገማዎች በማካሄድ ለሹመት መታጨታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብራርተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አክለውም ከክትትል በተጨማሪ፤ ሚኒስትሮቹ በሚጠረጠሩባቸው ጉዳዮች ራሳቸውን ክፍት አድርገው ተገምግመዋል ብለዋል።

ከአንድ ወር በላይ ለሚሆን ጊዜ በተደጋጋሚ ፈተናዎች የተደገፈ ጠንካራ ሥልጠናዎች እንደተሰጣቸው ጠቅሰው፤ አዲስ የተሾሙ የካቢኔ አባላት የተሰጣቸውን ከባድ ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡

የተሰጠው ኃላፊነትና የሚጠበቅብን ነገር ትልቅ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህን የምናሳካው በመድከም ብቻ ነው ሲሉ አስገንዝበዋል፡፡

አዲሱ ካቢኔ ሙስናንና ብልሹ አሰራርን በመታገል ሕዝብን በቅንነትና በመሠዋዕትነት እንዲያገለግል ጥሪ አቅርበዋል።

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details...

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

08/10/2026

የሌብነት የጥርጣሬ ዝንባሌ ያለባቸው የካቢኔ አባላት አልተደረጉም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

*********************

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 28/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የሚኒስትሮች ሹመት አፅድቋል።

ሹመት የደስታ ሳይሆን የከፍተኛ ኃላፊነትና የሕዝብ አደራ ሸክም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ አዲሱ ካቢኔ ሙስናንና ብልሹ አሰራርን በመታገል ሕዝብን በቅንነትና በመሠዋዕትነት እንዲያገለግል ጥሪ አቅርበዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት፣ የካቢኔ አባላት የተመረጡበትን መስፈርት ባቀረቡበት ወቅት ነው፡፡

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details...

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

መንግስት የጀመራቸውን የሌብነት አርቋን የማድረቅ ሥራዎች አጠናክሮ ይቀጥላል - የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አስቀሥላሴ*********************(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 28/2019 ዓ....
08/10/2026

መንግስት የጀመራቸውን የሌብነት አርቋን የማድረቅ ሥራዎች አጠናክሮ ይቀጥላል - የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አስቀሥላሴ

*********************

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 28/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ) መንግስት የጀመራቸውን የሌብነት አርቋን የማድረቅ ሥራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አስቀሥላሴ ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው፣ ሙስናን አምርሮ የሚጠየፍ ማህበረሰብ፣ ሌብነትን የሚታገልና የሚያስወግድ ሥርዓት ለመዘርጋት የተጀመረውን እርምጃ መንግስት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናልም ብለዋል።

ተቋሞቻችን በጠንካራ የቁጥጥር ሥርዓት በማነጽ፣ የህዝብ አገልጋይ ሠራተኞችን በታማኝነትና በሥነምግባር በመቅረጽ እና በማብቃት መንግስት የጀመራቸው የሌብነት አርቋን የማድረቅ ሥራዎችን አጠናክሮ እንደሚገፋበት ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት፣ 7ኛ ዙር የፓርላማ ሥራ ማስጀመሪያ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ንግግር ባደረጉት ወቅት ነው።

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.codewaveet.ecis

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች

https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

በሀገር አቀፍ የሙስና መከላከል ጥናት ዘርፍ ሥራዎች ላይ የቨርቿል ውይይት ተካሄደ***************(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 27/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል፣ የክልልና የከተ...
07/10/2026

በሀገር አቀፍ የሙስና መከላከል ጥናት ዘርፍ ሥራዎች ላይ የቨርቿል ውይይት ተካሄደ

***************

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 27/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሙስና መከላከል ጥናት ዘርፍ ሥራዎች ላይ ግምገማዊ ውይይት አካሂደዋል።

በኮንፈረንሱ በሩብ ዓመቱ የተከናወኑ የሙስና መከላከል ጥናት፣ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ጥናት፣ የሀብት ምዝገባና የጥቅም ግጭት መከላከል ሥራዎች ቀርበው ተገምግመዋል። በተጨማሪም የተገኙ ጠንካራ ጎኖችና መልካም ተሞክሮዎች ተለይተው፣ በቀጣይ ሊሰጥ በሚገባው ትኩረት ላይ ምክክር ተደርጓል።

በውይይቱ የተገኙት የኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ክቡር አቶ እሸቴ አስፋው፣ በሩብ ዓመቱ የተከናወኑ ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ጠቁመው፣ የተገኙ ውጤቶችን በማስፋት የፀረ-ሙስና ትግሉን ውጤታማነት ለማሳደግ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

የሙስና መከላከል ጥናቶች ችግር ፈቺና ተግባራዊ መፍትሔ የሚያመላክቱ መሆን አለባቸው። በዚህም በኮሚሽኑ ደረጃ በአራት ዋና ዋና ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ችግር ፈቺ ጥናቶች መጀመራቸውን ጠቁመው፣ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮችም በየአካባቢያቸው በቅድሚያ መፍትሔ ሊያስፈልጋቸው በሚችሉ የሙስና ስጋቶች ላይ በማተኮር ጥናት እንዲያካሂዱ አሳስበዋል።

የሙስና መከላከል ሥራዎች በተቀናጀና ወጥ በሆነ አቅጣጫ እንዲመሩ የ«አንድ እቅድ፣ አንድ ሪፖርት» አሠራርን ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ አመልክተዋል።

ም/ኮሚሽነሩ አክለውም የክልልና የከተማ አስተዳደር የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የሀብት ምዝገባ ሥራን ወደ ዲጂታል ሥርዓት በማሸጋገር የሂደቱን ግልጽነት፣ ተደራሽነትና ተጠያቂነት ማጠናከር እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details...

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ሌብነት እና ሙስናን በመታገል የሕዝብን እምነት ማትረፍ ይገባል - ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ********************(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 27/2019 ዓ.ም) የሐረሪ ክልል ...
07/10/2026

ሌብነት እና ሙስናን በመታገል የሕዝብን እምነት ማትረፍ ይገባል - ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ

********************

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 27/2019 ዓ.ም) የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ ለተሾሙ አዳዲስ የሥራ ኀላፊዎች የሥራ መመሪያ እና አቅጣጫ በሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በክልሉ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች አበረታች እመርታ ያሳዩ እና ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው።

ይህን ስኬት አጠናክሮ ማስቀጠል እንዲቻልም መሪው ሕዝቡን በማስተባበር በታማኝነት፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት መሥራት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል።

በተለይም ሌብነትን፣ ሙስናን እና ብልሹ አሠራሮችን በመታገል የሕዝብን እምነት ማትረፍ እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ አሳስበዋል።

በተቋማት የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ መጓደሎችን በማረም አሠራርን ማዘመን እና በጥሩ ሥነ-ምግባር ማገልገል እንደሚገባ ማስገንዘባቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details...

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ሙስናን፣ ሌብነትንና የዘመድ አሰራርን ለማስወገድ መንግስት መረር ያለ እርምጃዎች ይወስዳል!********************ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አ...
07/10/2026

ሙስናን፣ ሌብነትንና የዘመድ አሰራርን ለማስወገድ መንግስት መረር ያለ እርምጃዎች ይወስዳል!

********************

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details...

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

06/10/2026

እንኳን ለመደመር መንግሥት ምስረታ አደረሳችሁ!

*********************

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.codewaveet.ecis

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች

https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

06/10/2026

ሙስናን አምርሮ የሚጠየፍ ማህበረሰብ፣ ሌብነትን የሚታገልና የሚያስወግድ ስርዓት ለመዘርጋት የተጀመረውን እርምጃ መንግስት አበርትቶ የሚቀጥል ይሆናል - የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አስቀሥላሴ

*********************

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 26/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ) የ7ኛ ዙር የፓርላማ ሥራ ማስጀመሪያ የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ጉባዔ ተካሂዷል።

በጉባዔው ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አስቀሥላሴ ባደረጉት ንግግር፣ ሙስናን አምርሮ የሚጠየፍ ማህበረሰብ፣ ሌብነትን የሚታገልና የሚያስወግድ ስርዓት ለመዘርጋት የተጀመረውን እርምጃ መንግስት አበርትቶ የሚቀጥል ይሆናል ብለዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ እንዳሉት፣ ተቋሞቻችን በጠንካራ የቁጥጥር ሥርዓት በማነጽ፣ የህዝብ አገልጋይ ሠራተኞችን በታማኝነትና በሥነምግባር በመቅረጽ እና በማብቃት መንግስት የጀመራቸው የሌብነት አርቋን የማድረቅ ሥራዎችን አጠናክሮ የሚገፋበት ይሆናል ሲሉ በንግግራቸው በግልጽ አመላክተዋል።

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.codewaveet.ecis

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች

https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

06/10/2026

ሙስናን፣ ሌብነትንና የዘመድ አሰራርን ለማስወገድ መንግስት መረር ያለ እርምጃዎች ይወስዳል!

**********

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details...

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ*********************(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 25/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ) ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የኢት...
05/10/2026

ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ

*********************

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መስከረም 25/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ) ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል።

ግንቦት 24 ዓ.ም 2018 ዓ.ም የተካሄደውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ያሸነፈው ብልጽግና ፓርቲ መሆኑ ይታወሳል።

በዚህም 7ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ በሙሉ ድምፅ ሰይሟል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቃለ መሃላም ፈጽመዋል።

አዲሱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ አህመድ ሽዴ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ እንዲሁም ወ/ሮ አየለች እሸቴን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ በሙሉ ድምጽ መርጧል።

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾

ሞባይል መተግበሪያ

ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details...

or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231

ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/

ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/

ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc

ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/-corrupti149

ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Address

Addis Ababa
KAZANCHES

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Federal Ethics and Anti-Corruption Commission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share