Addis Ababa Design And Construction Works Bureau

Directions Website Contact the organization

Addis Ababa Design And Construction Works Bureau የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ መንግስታዊ ተቋም ነው፡፡

‎በዛሬው እለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በእጩነት የቀረቡትን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትን አጽድቋል።‎‎ሹመት የምንዝናናበት ሳይሆን የምንፈጋበት፣ የምንሰራበት፣ ኢትዮጵያን ለማጽናት፣ ...
08/10/2026

‎በዛሬው እለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በእጩነት የቀረቡትን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትን አጽድቋል።
‎
‎ሹመት የምንዝናናበት ሳይሆን የምንፈጋበት፣ የምንሰራበት፣ ኢትዮጵያን ለማጽናት፣ ኢትዮጵያን ለማበልጸግ፣ ኢትዮጵያን ወደ ስልጣኔ ጉዞ ለማስኬድ ከፍተኛ ጥረት የሚደረግበት መስክና የሀገር ትልቅ አደራ ነው።
‎
‎በሚቀጥሉት ዓመታት ኢትዮጵያ በውሳኔዋ ሉዓላዊ፣ በልዩነት ውስጥ የተሳሰረች፣ እሴት በመፍጠርና ጠብቆ በማቆየት ረገድ ምርታማ፣ ቀጣናዊና አህጉራዊ መልህቅ በመሆን የምትመራ፣ እንዲሁም ለቀጣዩ ትውልድ በምታሸጋግራቸው አቅሞች ጸንታ እንድትቀጥል ሰፊ ስራ ይጠበቃል።

የመደመር መንግሥት ይህንን እውን ለማድረግ ቁርጠኛ ነው!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በቅርቡ ተመርቀው አገልግሎት እየሰጡ  የሚገኙ ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት  መስጫ ተርሚናሎችን  የአገልግሎት ጥቆማበአዲስ አበባ ከተማ ህብረተሰቡን ከፀሀይ፣ ከዝናብ፣ ከዝርፊያ በመታደግ ደህን...
08/10/2026

በቅርቡ ተመርቀው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት መስጫ ተርሚናሎችን የአገልግሎት ጥቆማ

በአዲስ አበባ ከተማ ህብረተሰቡን ከፀሀይ፣ ከዝናብ፣ ከዝርፊያ በመታደግ ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት ዘመናዊነት ተላብሰው የትራንስፖርት ስርዓቱን ያዘመኑ የካና አራዳ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ተርሚናሎች ለህዝብ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ።

በመሆኑም ቀድሞ አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረው የካ ሾላ ተርሚናል አራት የታክሲ መስመሮች ወደ አዲሱ መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ አጠገብ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።
በዚህ መሰረት:-

1. ከመገናኛኛ---ሽሮሜዳ
2. ከመገናኛኛ---አውቶብስ ተራ
3. ከመገናኛ----ፒያሳ
4. ከመገናኛ----ስድስት ኪሎ መሆኑን እየገለፅን ሾላ ተርሚናል ውስጥ የፈረንሳይ መስመር በነበረበት ተርሚናል አገልገሎቱ እንዲቀጥል የተደረገ ሲሆን።

በተጨማሪም በአዲሱ ተርሚናል ሁለት የአውቶብስ መስመሮች 80 ቁጥር ከመገናኛ ሽሮሜዳ እንዲሁም 64 ቁጥር ከመገናኛ ፈረንሳይ ጉራራ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡

በተመሳሳይ የተርሚናል ለውጥ የተደረገበት አራት ኪሎ የገበያና የመኪና ማቆሚያ ጎን የነበሩት የታክሲ መስመሮች ሙሉ በሙሉ ወደ ግንፍሌ ተርሚናል ተዛውሮ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን እያሳወቀን፤ህብረተሰቡ እነዚህን ተርሚናሎች በመጠቀም የተሳለጠና ደህንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርት አገልግሎት ማግኘት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ሱልጣን ወሌ (ዶ/ር ኢንጂነር) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ  #የመደመርመንግሥት
08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ሱልጣን ወሌ (ዶ/ር ኢንጂነር) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

#የመደመርመንግሥት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አክሊሉ ታደሰን  የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ *****************(ዶ/ር) አክሊሉ ታደሰ የ...
08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አክሊሉ ታደሰን የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ
*****************
(ዶ/ር) አክሊሉ ታደሰ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቅርበዋል።

#የመደመርመንግሥት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ኢንጂነር ሙሐመድ አብዱራህማን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ  #የመደመርመንግሥት
08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ኢንጂነር ሙሐመድ አብዱራህማን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

#የመደመርመንግሥት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ፍሬሕይወት ታምሩ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ  #የመደመርመንግሥት
08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ፍሬሕይወት ታምሩ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

#የመደመርመንግሥት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ ሙሳ አደም የሰላም ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ  #የመደመርመንግሥት
08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ ሙሳ አደም የሰላም ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

#የመደመርመንግሥት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ  #የመደመርመንግሥት
08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

#የመደመርመንግሥት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ዓለምፀሐይ ጳውሎስ የማዕድን ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ  #የመደመርመንግሥት
08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ዓለምፀሐይ ጳውሎስ የማዕድን ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

#የመደመርመንግሥት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ ሳዳት ነሻ የሎጂስቲክስ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ  #የመደመርመንግሥት
08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ ሳዳት ነሻ የሎጂስቲክስ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

#የመደመርመንግሥት

Address

ስድስት ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ህንፃ ላይ፡፡
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Design And Construction Works Bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Addis Ababa Design And Construction Works Bureau:

Shortcuts

Share