09/10/2026
የኦይዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ አብርሃም አልዬ
የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት:-
1. አቶ ሳሙኤል እሸቱ ..... ከተማና መሠረተልማት ጽ/ቤት ኃላፊ
2. አቶ አምባዬ አዶሼ ..... ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ
3. ወ/ሮ ልዕልት አልቶ .... ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ
4. አቶ ተመስገን ተስፋዬ ... ገቢዎች ጽ/ቤት ኃላፊ
5. አቶ ታደሰ ታዬ ........... ባህል ቱርዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ
6. አቶ እምባቆም አዛዜ .... አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ
7. አቶ ምትኩ ሀለቃ ...... ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ
8. አቶ እንግዳ እንድሪያስ ... ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ
9.አቶ ኩሜታ ኩንሳ ......... ስቭል ሰርቭስ ጽ/ቤት ኃላፊ
10.አቶ ያዕቆብ ደበበ........ ሥራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ
11.አቶ ደሣለኝ ቃንታ ..... ፍትህ ጽ/ቤት ኃላፊ
12.አቶ ተመስገን ጎበና ..... ማዕድን ጽ/ቤት ኃላፊ
13.ወ/ሮ ሠራዊት ቶልባ .... ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ
14.አቶ ገብሬ አበራ......... መስኖና ቆላማ ጽ/ቤት ኃላፊ
15.አቶ ዘዉዴ በላይ ...... መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ
16.አቶ ደበበ ዳ/ዳና ...... ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ኃላፊ
17.አቶ ነጋ አረጋ ...... ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ
18.አቶ እድገቱ እስራኤል …. ዉሃና ኢነርጅ ጽ/ቤት ኃላፊ
19.አቶ ሳሱዴ ፋንካሾ ..... መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ኃላፊ
20.አቶ ወልደሀና ባይታሮ .... ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ
21.አቶ ባልታ ባህሩ ..... ሳይንስና ኢኖቬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ
22.ወ/ሮ ዝናሽ በለጠ .... ህ/ም ቤት ዋና አፈ ጉባኤ
23.አቶ መልካሙ ማዳ ...ህ/ም ቤት ም/ አፈ ጉባኤ
24.አቶ አለሙ አይማ ..... ህዝብ ም/ቤት የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰ/ቢ
25.አቶ ኢሳያስ አግዶ......ህዝብ ም/ቤት የማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
26.አቶ ጴጥሮስ ጃግሌ .....ህዝብ ም/ቤት የህግና ፍትህ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
27.ወ/ሮ ንጋቷ በየነ .... ብ/ፓ/ቅ/ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ ኃላፊ
28.ወ/ሮ አለምነሽ አራባ ..... ብ/ፓ/ቅ/ጽ/ቤት ሀብት ልማትና ፋይናንስ አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ
29.አቶ ተካልኝ ጴጥሮስ ...... ብ/ፓ/ቅ/ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ኃላፊ
30.አቶ ማናሌ ማልካ ....... ብ/ፓ/ቅ/ጽ/ቤት ሚድያና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ
31.አቶ ማስኮቤ ዮሰፍ ..... ብ/ፓ ኢንስፐክሽን ስነምግባርና ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ
32.አቶ ዮናስ ቡጫራ ........ብ/ፓ ኢንስፐክሽን ስነምግባርና ኮሚሽን ጽ/ቤት ም/ኃላፊ
33.አቶ አማኑኤል ሽፈራዉ ....ብ/ፓ/ቅ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ም/ኃላፊ
34.አቶ ዘላለም ማትዮስ .....ብ/ፓ/ቅ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ም/ኃላፊ
35.አቶ ይስሀቅ አልታዬ.... ሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ
36.አቶ መልካሙ አልባ ... አከ/ጥ/አ/ን/ለ/ቁ ጽ/ቤት ኃላፊ
37.አቶ ተገኝ ወዶጋባ .... ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ
38.አቶ ሠራዊት ዘነበ ..... ወጣቶችና በጎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ
39.አቶ መለሰ ባንጃ .... የህብረተሰብ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ዘርፍ ኃላፊ
40. አቶ ይርጋለም ነጋሽ... ማዘጋጃ አገልግሎት ስራ አስኪያጅ
41.አቶ ተረፈ ወ/ማገኝ ... ምግብ ዋስትና ዘርፍ ኃላፊ
42.አቶ አድሱ ፃምባሎ .... ቡና ሻይና ቅመማቅመም ዘርፍ ኃላፊ
43.ወ/ሮ ጠጅቱ ፀጋዬ ……… ወሳኝ ኩነት ማስተባበሪያ
#ምንጭ:- የኦይዳ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት