17/02/2026
በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ትብብር በቲምቡክቱ ኢንሼቲቭ አማካኝነት የተገነባው የኤ.አይ ዩኒፖድ የፈጠራ ማዕከል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በክብር እንግድነት በተገኙበት በይፋ ተመርቋል፡፡
TII is a go-to-place for anything scientific and technological information in Ethiopia to help the t
Quality information for national technological acceleration
Integral empowered people for organizational excellence
we excel standards through positive contribution
17/02/2026
በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ትብብር በቲምቡክቱ ኢንሼቲቭ አማካኝነት የተገነባው የኤ.አይ ዩኒፖድ የፈጠራ ማዕከል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በክብር እንግድነት በተገኙበት በይፋ ተመርቋል፡፡
08/10/2025
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቁት እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለጉምሩክ ኮሚሽን ያለማቸው ሥርዓቶች
የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2025 ስልጠና መጠናቀቁን አስመልክቶ በሳይንስ ሙዚየም በተደረገው የምርቃት መርሓ ግብር ላይ የተገኙ ሰልጣኞች፣ ወላጆች እና አሰልጣኞችን ስልጠናውን አስመልክቶ ያካፈሉንን አስተያየት እንደሚከተለው አጠናቅረነዋል፡፡
20/09/2025
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታዳጊዎች የክረምት ስልጠና የምርቃት መርሓ ግብር ተካሄደ።
10/09/2025
"ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ" በሚል መሪ ቃል የነገው ቀን የመንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በሳይንስ ሙዚየም በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ ውሏል።
09/09/2025
23/08/2025
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ በሰጡት ቃለ-ምልልስ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን በተመለከተ ተከታዩን ሃሳብ አንስተዋል።
ኤ.አይ በመደመር መንግሥት መጽሐፍ ዕይታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ በሰጡት ቃለ-ምልልስ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን በተመለከተ ተከታዩን ሃሳብ አንስተ....
28/07/2025
26/03/2025
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ በመሆን Ethiopian Tech Expo (ETEX 2025) የተባለ ዓለማቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሊያዘጋጁ ነው፡፡
18/03/2025
📣 Call for Papers – Ethiopian Tech Expo 2025 (ETEX 2025)!
We are excited to invite researchers, scholars, and professionals to submit their papers for ETEX 2025!
📅 Event Date: May 16th – 18th, 2025
📍 Venue: Addis International Convention Center (AICC)
📣 Call for Papers – Ethiopian Tech Expo 2025 (ETEX 2025)!
We are excited to invite researchers, scholars, and professionals to submit their papers for ETEX 2025!
📅 Event Date: May 16th – 18th, 2025
📍 Venue: Addis International Convention Center (AICC)
🎯 Thematic Areas:
🔹 Cybersecurity in the AI Era
🔹 Cybersecurity in Smart Cities
🔹 Quantum Computing
🔹 Fintech
🔹 Trustworthy AI
📌 Submission Details:
✅ Deadline: April 20, 2025
✅ Acceptance Notification: April 30, 2025
✅ Submission Mode: Email
✅ Paper Template: IEEE Format
🏆 Incentives: Selected papers will receive special recognition!
📩 Submit your papers now: [email protected]
Join us in shaping the future of AI, cybersecurity, and emerging technologies.
ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ አማካኝነት በብሔራዊ ቤተመንግሥት በምናብ ተገኝተው ለትውልዱ ያስተላለፉት መልዕክት፡፡
| Monday | 08:30 - 05:30 |
| Tuesday | 08:30 - 05:30 |
| Wednesday | 08:30 - 05:30 |
| Thursday | 08:30 - 05:30 |
| Friday | 08:30 - 05:30 |