Ethiopian road safety/የኢትዮጵያ መንገድ ትራፊክ ደህንነት /

Ethiopian road safety/የኢትዮጵያ  መንገድ ትራፊክ ደህንነት /

Share

ይህ ገጽ በሀገራችን አስከፊ የሆንውን የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችሉ መልእክቶች፣ ማሳሰቢያዎች እና ትምህርቶች የሚተላለፍበት ነው፡፡

03/06/2026

የዓለም የብስክሌት ቀን
ብስክሌት ለአረንጓዴ ትራንስፖርት!

02/06/2026

ግልጽ እይታ ደህንነቱ ለተጠበቀ መንገድ

01/06/2026

ማሽከርከር ከመጀመርዎ በፊት በቂ እንቅልፍ ያግኙ!

31/05/2026

በዝናብ ወቅት ደህንነቱ ለተጠበቀ ማሽከርከር ጠቃሚ ምክሮች

30/05/2026

ጭጋግ እይታን ይቀንሳል፤ ጥንቃቄ ሕይወትን ያድናል!

29/05/2026

የፍጥነት ገደቦችን በማክበር የትራፊክ ግጭትን ይከላከሉ!
ፍጥነት ጥቂት ደቂቃዎችን ሊያድን ይችላል፤ ነገር ግን ህይወትን ያሳጣል።
ንቁ ይሁኑ ፤ የእራስዎን እና የሌሎችን ደህንነት ለመጠበቅ የፍጥነት ገደብን ያክብሩ።
በኃላፊነት ያሽከርክሩ፡፡

28/05/2026

ቅድመ ጥንቃቄ ከትራፊክ ግጭት ይጠብቃል፤ ህይወትን ያድናል!

Photos from Road Safety and Insurance Fund Service's post 27/05/2026
26/05/2026

እንኳን ለ1447ኛው ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

26/05/2026

የበዓሉ ድምቀት ዕርሶና ተሳፋሪዎቾ ስለሆኑ ተረጋግተው ያሽከርክሩ!

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Abeaba
Addis Ababa