05/06/2026
Addis Ababa City Plan & Development Bureau
የአዲስ አበባን ገፀምድራዊ፣ማህበረ ምጣኔሀብታዊ የልማት ዕቅድ ማዘጋጀት፤ በከተማው ምክር ቤት ማስፀደቅና አፈፃፀሙን መከታተል፣ መቆጣጠር፤የጥናትና ምርምር ስራዎችን መስራትና ማስረፅ
'City Plan for Prosperous Urbanization'
05/06/2026
05/06/2026
05/06/2026
በቀድሞው የአዲስ አበባ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ ህልፈተ ህይወት ጥልቅ ሃዘን ተሰምቶኛል።
አምባሳደር አሊ አብዶ 27ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ በመሆን እንዲሁም በሱዳን እና በናይጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን ሀገራቸውን ያገለገሉ የሃገር ባለውለታ ናቸው።
ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለመላው ህዝብ መጽናናትን እመኛለሁ።
ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
2Q8V+J75, Equatorial Guinea Street, አዲስ አበባ 1000 ኢኳቶሪያል ጊኒ መንገድ፣ ለም ሆቴል አካባቢ፣ Addis Ababa
Addis Ababa
