ይሄንን መረጃ በማዛመት የቡሀቃ ማራኪውን ነውር እናጋልጥ!!
በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ በቀን 10 እና 11 ወራሪው የብልፅግና ሰራዊት በከባድ መሳሪያ ንፁሀንን በመጨፍጨፉ አይበገሬወቹ ፋኖወች ወራሪን እንዴት መምታት እንዳለባቸው ስለሚያውቁ እና የንፁሀንን ሞት ለመቀነስ ሲባል ባደረጉት ስልታዊ ማፈግፈግ ወራሪው የብልፅግና ሰራዊት ከተማ ውስጥ ገብቶ በህዝባችን ላይ የፈፀማቸውን የዘረፋ ወንጀሎች የሚከሉትን ይመስላሉ
1ኛ.2 ሀይሩፍ ተሽከርካሪወች ንበረትነታቸው
2ኛ.1አይሱዙ ንብረትነቱ የአዲሱ ጤናው
3ኛ.1FSR ንብረትነቱ የአዝመራው አይናለም
4ኛ.1ኦባማ ተሽከርካሪ ንብረትነቱ የዋሴ አድማስ
5ኛ.1 FSR ባለቤቱ ያልታወቀ
6ኛ.የዘነቡ መኮነን ን ብር መስቀል እና ድሪ
7ኛ.3ሊትር ዘይት,ሶላር,ብር መስቀል እና 1100 ብር ከእንደሻው አልማው ቤት የተዘረፈ
8ኛ.1 ፍየል,2 ሊትር ዘይት ,150 ብር እና በተን ስልክ ከአስማማው ፈረደ የተዘረፈ
9ኛ.2ሊትር ዘይት 10ኪሎ በርበሬ ከይከበር ፍሬው የተዘረፈ
10ኛ.1ፒፒስ መሳሪያ(ምዝግብ ወይም ህጋዊ) እና ሶላር ከአስናቀው ተገኘ የተዘረፈ
11ኛ.6000 ብር ከስንቴ ድረስ የተዘረፈ
12ኛ.የመዝገቡ ላቀው ሙሉ የጫማ ሱቅ
13ኛ.የይስማው ቁሜ ሙሉ የሸቀጣሸቀጥ ሱቅ
14ኛ.ከካሳሁን ሞኝነት 200,000 (ሁለት መቶ ሽ ብር) ለልጁ ባጃጅ መግዣ እያጠራቀመ የነበረውን
15ኛ.የአዱኛ ቸኮል 9 ዶሮ
16ኛ.ሙሉ የሀይስኩሉን ንብረት ሲያወድሙ ኮምፒውተሮችን እና የተለያዩ ንብረቶችን ዘርፈው ወስደዋል
17ኛ.የጎንጅ ቴክኒክ እና ሙያ ንብቶችን ሙሉ በሙሉ ዘርፈው ቀሪውን አውድመውታል
18ኛ.ንብረትነቱ የ ያያቸው የሆነ ሞተር አቃጥለዋወስደዋል
19ኛ.የምንብየው ተሻገር 21000(ሀያ አንድ ሽ ብር) እና 1 ሽጉጥ (ህጋዊ) ዘርፈው ወስደዋል
ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ወራሪው ከሰራቸው የውሸት መግለጫወች ውስጥ
1ኛ.ተበላሽተው የቆሙ 2 ነጭ ፒካፖችን ፎቶ በማንሳት ከፋኖ የማረከ በማስመሰል የሰራው ዘገባ ፍፁም ውሸት መሆኑን
2.የተበላሸ ጀነሬተር
3.ብልፅግና ለግብርና ሙያተኞች አስቀምጦት የነበረውን የልብስ ጣቃ ከፋኖ እንደማረከው በማስመሰል የሰራው ዘገባ ፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑ
4.ሰላም አስከባሪ እያለ ወራሪው የሚጋልባቸው ሆድ አደሮች የሚጠቀሙበትን ዩኒፎርም (ይዘውት የመጡትን) ፋኖ ሲጠቀምበት የነበረ እና ከፋኖ የማረከው በማስመሰል የሰራው ዘገባ ፍፁም ውሸት መሆኑ እና ዘገባው ውስጥ የተቀሙባቸው ተሽከርካሪወች የግለሰብ እንጅ የፋኖ አለመሆናቸው
6.የግለሰቦችን ዱቄት ,በርበሬ እና እህል በመሰብሰብ የውሸት ዘገባ መሆኑ
ከአሁን በፊት ተገልብጦ የቆመ ቅጥቅጥ አይሱዙ ንብረትነቱ የግርማ የሆነ
ከላይ ከተዘረዘሩት የውሸት ዘገባወች በተጨማሪ በፋኖ ላይ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስ (ከጨፈጨፋቸው ንፁሀን ውጭ)
32 ገደልሁ 35 አቆሰልሁ እያለ የተለመደውን የውሸት ፕሮፖጋንዳ ከመንዛት ውጭ በፋኖ ላይ ምንም አይነት ጉዳት ያልደረሰ መሆኑን ሁሉም አማራ እና የትግሉ ደጋፊ የሆነው ህዝባችን እንዲያውቅልን እና የህዝባችንን በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጭፍጨፋ ለመቀነስ ስንል ስልታዊ ማፈግፈግ ያደረግንና ወራሪውን የሚያውቀውን ክንዳችንን አሳይተን የገባውን ደምስሰን በቅርቡ ከተማችንን ነፃ እንደምናደርግ እርግጠኞች ነን
የአማራ ፋኖ በጎጃም ከዋክብተ ጎንጅ ወ እንዘግድም ብርጌድ
𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐 𝑨𝒎𝒉𝒂𝒓𝒂 𝑴𝒆𝒅𝒊𝒂
ወቅታዊ እለታዊ ሀገራዊና ክልላዊ አጠቃላይ ማህበራዊ ፖለቲካዊ መረጃወች በፍጥነት እናደርሳለን
11/11/2023
የቅዱስ ላሊበላ ፍልፍል ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስፍራና መገለጫ ብቻ አይደለም።
የሙስሊሙም ፣ የጴንጤውም ፣ የካቶሊኩም አጠቃላይ የሁሉም ህዝብ ታሪክ የሆነ ከሃገር አልፎ የአለም ቅርስ ነው።
በየትም አለም ያለን የሃገራችሁ ታሪክና ቅርስ ጥቀሱ ቢባል ያለ ማቅማማት በአንደኛ ደረጃ የምንጠራው ቅዱስ ላሊበላን ነው።
የምንኮራበት ቅርሳችንና ታሪካችን ስለሆነ።
ስለሆነም የሁላችንም ቅርስ የሆነው ቅዱስ ላሊበላ አሁን ላይ ታሪክን መፋቅ እንጂ ታሪክ መስራት በማይችለው ፣ ማፍረስ እንጂ ማልማት አላርጂኩ በሆነው የአብይ አራ ዊት መ ን ጋ ባጠመደው የከባድ መሳሪያ ድምፅ ንዝረት አደጋ ላይ ወድቋል።
ይሄ ውቅር እንደ ቤተክርስቲያን ፈርሶ ዳግም የሚሰራ ስላልሆነ ሁላችንም ለላሊበላ ድምፅ እንሁን!!
➢ትኩረት ለአለም ቅርስ ለሆነው ለማይተካው የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ‼️
ተቃውሞውን ደብረ ታቦር ይቀላቀላል
05/02/2023
ደሴ በዕለተ ሰንበት
ደሴ ተቆጥታለች!
የደሴ ምእመናን ማንም ሳይቀሰቅሰው እንዲህ ማቅ ለብሶ ወደ አደባባይ ወጥቷል።
ተዋሕዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ🙏
03/09/2022
#ሰበር መረጃ!
*
በህወሃት ሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው የማያዳግም እርምጃ እንደቀጠለ ነው፡፡በዋጃ መውጫ በተደረገ የድሮን ኦፕሬሽን የጁንታው ታንኮችና በርካታ ጀሌዎቹን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ አመድነት ተቀይረዋል፡፡
ሰበር ዜና ‼️
የኢ/ያ መከላከያ ሠራዊት፣ ኮማንዶ፣ ልዩ ኃይልና ፋኖ በጥምረት የቆቦን ከተማ መልሶ ተቆጣጠረ። የአራቱንም ጥምር ምት መቋቋም የተሳነው የህወሓት ጀሌ ቆቦን ለቆ ወደ አላማጣ ጉዞ ጀምሯል። እንደገና ዛሬ 4 ሰዓት አካባቢ በግዳን በኩል ለመግባት ሞክሮ አከርካሪውን ተመትቶ ተመልሷል።
26/08/2022
#ዞብል በጥላት እጅ ገብቷል!
በራያ ዞብል ግንባር ያለው የመከላከያ ሰራዊት ከአቅሙ በላይ በሆነ ኃይል ወደ ኋላ እንዲያፈገፍግ የተገደደ ሲሆን የትግራይ ወራሪ ቡድን #ዞብልን ተቆጣጥሯል። ከፍተኛ የሆነ የጠላት ሀይል እያጠቃ ሲሆን መንግስት ግን ይሄን ሀይል ሊያግዝ የሚችል ተቀያሪ ሀይል እያስጠጋ አይደለም።
ስለዚህም ሁሉም አማራ ጠላት ደጃችን ድረስ መጥቶ እህቶቻችንን ላለማስደፈርና ሀብት ንብረቱን ላለማጣት ሲል ወደግንባር በመትመም እንደ ህዝብ የመጣውን ወራሪ ሀይል በአንድነት እንዲመክት እና ስንቅም ትጥቅም ይዞ በቦታው ከሚገኘው የምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር በመሆን ይህን ወራሪ ሀይል እንዲመክት እናሳስባለን።
እንደከዚህ ቀደሙ በሌለ ድል ህዝባችን ተዘናግቶ ለተጨማሪ ውድመትና ሞት እንዳይዳረግ የበኩላችንን እንወጣ!
24/08/2022
ህዋ*ት ጦርነቱን በይፋ ጀምሯል👌
********************************
👉 ህዋ*ህት በራያ በኩል ጀመዶ ላይ ጦርነቱን በይፋ ጀምሯል
➨ ህዋ*ህት
✔ ለሰላማዊ ድርድር ለመቅረብ ፈቃደኛ አልሆነም
✔በዚህ ሳምንት ተደጋጋሚ ትንኮሳ ሞከረ አልተሳካም
✔ ዛሬም የሀሰት ፕሮጋንዳውን መግለጫ አውጥቶ ጦርነቱን በይፋ ጀምሯል
➢ ህዋ*ህት ግን ዛሬም ነገም አይሳካለትም
➢ አሁንም የሰላም በሮች ክፍት ናቸው ከዚያ ውጭ ግን ለመጨረሻ ጊዜ (One More) እስከመጨረሻው መንቀል ነው
ነሀሴ 18/2014 አ.ም
27/11/2021
#በቃ
ድሉን በአጭር ለማድረግ ህዝባዊ አንድነት ያስፈልጋል።
****************************
👉 ከሁለትና ሶስት ቀን በላይ የአየር ሀይላችን በተመረጡ ቦታዎች ማለትም በዋግህምራ ዲዳ ፣ በጋሸና ኡርጅ ፣ በራያ ቆቦ ፣ በወልደያ መርሳና አካባቢው የተሳካ ድብ*ባ አካሒዷል ።
* ዝርዝር ሁኔታ ***
~ አሸ*ሪው ሀይል መስከረም 29/2014 አ.ም ከቀኑ 3:20 ጀምሮ በመርሳና ውጫሌ ቆረጣ ለመግባት በመሞከር ከ8 ሰዓት በላይ ውጊያ ተካሒዷል በዚህም ሰራዊታችን ድልን ተጎናፅፏል
~ እንዲሁም በዚሁ ቀን በባቲ B-21 ተብሎ የሚታወቀውን አውራ መንገድ ሰራዊቱ ከአሸ*ሪው እጅ አውጥቶታል
~ መስከረም 27/2014 አ.ም በዋግህምራ ዲዳ ላይ በተደረገው የአየር ሀይል ጥቃት ዲዳ ፣ ዱራ ፣ ሲልዳ አሁን ላይ ነፃ ናቸው ነገር ግን ወራ*ው ሀይል አሁንም በአምደወርቅና አካባቢው ይገኛል እንዲሁም አዝማርሻ ላይ ሞርታል ጠምደው ይገኛሉ ጥንቃቄ ይደረግ
~ በሰቆጣ አምደወርቅ ግምባርም ህዝባዊ ሰራዊቱ የተሰበረውን የተከዜን ድልድይ ጠግነው እየተሻገሩ ይገኛሉ
👉 መስከረም 26/2014 አ.ም በራያ ቆቦ ላይ አየር ሀይሉ እርምጃ ወስዷል ነገር ግን አሁንም በራያ ቆቦ- ወርቄ አፋፍ ላይ ያሉ የሚሊሻና የፋኖ አባላት ብቻቸውን መስዋትነት እየከፈሉ ይገኛሉ የወገን ሰራዊትም ሊደርሳላቸው ይገባል
👉 መስከረም 30/2014 አ.ም አየር ሀይላችን በጋሸና ኡርጅ አካባቢ የተሳካ ድብደባ አካሒዷል በዚህም በርካታ የጠ*ት መሳሪያ ገቢ ተደርጓል
👉 አሁን ላይ ላሊበላንና ወልደያን ደቡብ ትግራይ ብሎ የሰየመው ይህ አሸ*ሪ ሀይል የህዝቡን ሰብል አጭዶና ሸክፎ ይዞ ለመሔድ ጀምሯል ህዝቡ የሚበለው ፣ የሚቀምሰው የለም በእርግጥ እነርሱም ምግባቸው በሽፍት ሁኖ በሁለት ቀን 1 ጊዜ ነው የተቆራረጠ ዳቦ የሚደርሳቸው
👉 የሰሜን ወሎ ህዝብ አሁንም ከራያ፣ ከሀርቡ ፣ ከመርሳ ፣ ከጎብየ ፣ ከወልደያና ከተለያዩ አካባቢ የገጠር ቀበሌዎች በባዶ እግሩ ወደ ደሴ እየተጓዘ ይገኛል በዚህም ደሴና አካባቢው ያሉት የመንግስት ተቋማት በቁጥር ከ24 ት.ት ቤቶች በላይ ተፈናቃይ ሞልተውታል በዚህም ከ 450,000 በላይ ህዝብ ተፈናቅሎ ደሴ ላይ ይገኛሉ ለእርዳታ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል
👉 በዛሬው አዳራቸውም ወራ*ው ሀይል ጋሸና ላይ ያሰፈረውን ሰራዊቱን ቀንሶ ወደ እስታይሽ ፣ ወደ ሀሙሲትና አካባቢው ሲያጓጉዝ አድሯል በድሮኑ ምትም በጣም የተለየ ባህሪ እያሳዩ እንደሆነ እያየን ነው ተበሳጭተዋል፣ ተናደዋል፣ ተቃጥለዋል እዛው እርር ድብን ይበሉ እንጅ
👉 አየር ሀይሉ የመታባቸው ቦታዎች ሰራዊት የተሰባሰበባቸውና መሳሪያ የተከማቸባቸውን ነው ይህም ሲባል ሁሉም ሰራዊት ፤ ሁሉም መሳሪያ አለቀ ፣ ደቀቀ ማለት አይደለም ሀይሉን የማዳከምና የመቀነስ ስራ ተሰርቷል ለማለት ነው
🚫ማሳሰቢያ:- በውሸት ህዝብ ነፃ አይወጣም።
1ኛ :- አየር ሀይሉ በአምደወርቅ ላይ የነበረውን የህ*ህት ሀይል ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ ወደፊት እየሔድን ነው የተባለው ውሸት ነው
2ኛ:- ራያ ቆቦ ፣ ራያ አላማጣ ፣ ጨርጨርና መሆኒ በጀግነው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ ነው የተባለው ውሸት ነው
3ኛ :- ጀግነው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ሀይል በደላንታ ግንባር እያፀደው ነው የተባለው ውሸት ነው
👉 ይልቅስ የሚጠቅመው ህዝባችን አሁን ካለበት መከራና ስቃይ የሚወጣበትን የተደራጀና የተናበበ አካሔድ ማድረግ ነው
👉 ሁላችንም ይህን ድል በአጭር ለማድረግ እግረኛ ሰራዊታችንና አየር ሀይሉን ማገዝ አለብን
👉 ወደ ማጥቃቱም እየተሸጋገርን ነው
" ድል ለኢትዮጵያ 🇨🇬"
------------
መረጃወች በፍጥነት እንዲደርስወት TELEGRAM ቻናላችን ይቀላቀሉ
http://t.me/ethioamharamedia
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa
