Amezene A IDE

Amezene A IDE

Share

በክርስቶስ ኢየሱስ ሁለንተናው የዳነ ማንነት

እውነተኛ የሕይወት ትርጉም የሚገኘው አሁንም ሆነ ለዘላለም ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት በማደስ ውስጥ ነው። ይህን ተኃድሶ ማግኘት የሚቻለው ከእግዚአብሄር ጋር ባስታረቀን እና በሚያስታርቀን በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ ነው (ሮሜ 5፥10 ፤ ሐዋ. ሥራ 4፥ 12 ፤ ዮሐ. 1፥ 12 ፤ 14፥ 6) ።
እግዚአብሔር ሁለንተናዊ በሆነ ደረጃ የሕይወትን ትርጉም እንድናውቅና ምሉዕ ሕይወት እንዲኖረን ይፈልጋል። ኢየሱስ “እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” አለ (ዮሐ. 10፥ 10) ፡፡ “ምሉዕ” ሕይወት የሚለው ስያሜ የሰውን ሁለንተና የሚያሳይና በጸጋው ጉድለቱ የተሞላ፤ የሚል ትርጉም ያለው ሐሳብ የያዘ ነው። በዚህ ገጽ ለሁለንተናዊ ሕይወት መታነጽ ጠቃሚ ምክረ ሐሳቦች ይቀርባሉ።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

https://yebetesebhiwot.wordpress.com/

Address


Bole
Addis Ababa