23/09/2021
Bole Sub City Administration ቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር
Bole sub city aspire to see a society where citizens 've access to accurate and timely information!
23/09/2021
11/04/2021
09/04/2021
በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለበርካታ ዓመታት የካንሰር ህመምተኞችን አገልግሎት በመስጠት የቆዩት አንጋፋው የኦንኮሎጂ ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር አይናለም አብርሃ ህልፈተ ህይወት እጅግ ጥልቅ የሆነ ሃዘን ተሰምቶኛል።
ዶ/ር አይናለም አብርሀ በጠቅላላ ሀኪምነት፣ በውስጥ ደዌ ስፔሻሊስትነት፣ እንዲሁም ኦንኮሎጂ/ካንሰር ስፔሻሊስትነት ያገለገሉ ሲሆን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማዕከል ሀላፊ ነበሩ፡፡
ለቤተሰቦቻቸው እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ።
I am shocked and deeply saddened by the tragic news of the passing of Dr. Aynalem Abreha, a senior and prominent Oncologist who has dedicated his life to the service of cancer patients for many years at Tikur Anbessa Specialized Hospital.
Dr. Aynalem Abreha has served as a General practitioner, Internist, Oncologist and was Head of the AAU Cancer Treatment Center.
I extend my heartfelt condolences to his families and colleagues.
07/04/2021
ለሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት የሴክተሮች ተሳትፎ ወሳኝ ነው!
የዓለም ጤና ቀን!
መጋቢት 29/ 2013 ዓ.ም
06/04/2021
ባለ እድለኞችን የባንክ ክፍያ እፎይታ ጊዜ ተራዘመ
የም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
"ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ፤ የተለያዩግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ 9 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይት የማጠናቀቅያ ግንባታ ሂደታቸው ያለበትን ደረጃ ጎብኝተናል።
ቤቶቹን ለማስተላለፍ እጣ ከወጣ የቆየ ቢሆንም ፣ ከጅምሩ ቤቱ ሲሰሩ አብሮ መሰራት የነበረባቸው ወሳኝ የሆኑ ፍሳሽ ማስወገጃ ስራዎች ከግንባታው ጋር እኩል ባለመጠናቀቃቸው የቤቶቹ ግንባታ እንዲዘገይ አድርገዋል።
አሁንም እነዚህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ተጠናቀው ወደ ባለእድለኞች ለማስተላለፍ እንደ መንገድ፣ መብራት፣ ውሃ፣ ፍሳሽ እና ሌሎች የውጭ ምንዛሬን የሚጠብቁ መሰረታዊ የመሰረተ ልማት ስራዎች ስላልተጠናቀቁ የሳይት ስራዎችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው።
ባለ እድለኞችን የክፍያ እፎይታ ጊዜ እንዲራዘም የተደረገ መሆኑን እየገለጽኩ የስራ ተቋራጮቹ በሙሉ አቅማቸው ሰርተው ቤቶቹን አፋጣኝ ጨርሰው ለተጠቃሚዎች እንዲተላለፉ በሳምንት ለ24 ሰዓታት እንሰራለን።"
02/04/2021
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa, Megenagna
Addis Ababa
