01/06/2024
ይህ እንባ ለአንድ ነገር ያለህ ፍቅር ጥግ ሲደርስ የሚፈስ እንባ ነው። ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር የደስታህ ምንጭ ማሳያ ነው።
የሳውዲ ኳስ ዋንጫ መሆን አለመሆኑ ሳይሆን በምትወደው ነገር መሸነፍ ወይም አለማሳካት ይበልጥ ህመም ይደጥርብሃል።
What are you about?
Success comes by a defined vision ,goal, plane of action and strategies with a maximum use of our 24 hours we have in a day.
Binyam organize different proven techniques so that Ethiopians follow and reach their dreams in every aspects of life.
01/06/2024
ይህ እንባ ለአንድ ነገር ያለህ ፍቅር ጥግ ሲደርስ የሚፈስ እንባ ነው። ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር የደስታህ ምንጭ ማሳያ ነው።
የሳውዲ ኳስ ዋንጫ መሆን አለመሆኑ ሳይሆን በምትወደው ነገር መሸነፍ ወይም አለማሳካት ይበልጥ ህመም ይደጥርብሃል።
What are you about?
09/02/2024
ምን አስደነገጠኝ እሺ አሁን
09/02/2024
“ጥረህ ግረህ ብላ” ያለውን አምላካዊ ቃል ከዚህ ሰው በላይ የጠበቀ ያለ ይመስላችሗል? በአለም 1ኛ ተከፋይ ነው።
08/02/2024
አይ እንጀራ የሚል አይጠፋም፥ እነሱ ሃገራቸው እየገነቡ ነው።
Determine the direction the group is headed and identify any overlooked aspects. Success often requires challenging the consensus and, crucially, being correct in doing so.
26/10/2023
Hana Hailu ምስሌን ፍለጋ፡የመጽሀፍ ምረቃ
እኔን ጋብዛኛለች፥
ሃንቾ በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድገኝ ስለጋበሽኝ ልዩ ክብር ይሰማኛል።
እኔ እናንተን ውድ ጓደኞቼን በክብር ጋብዣችሗለሁ!
መግቢያ በነፃ
ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 17, 2016 ዓ.ም
ካሳችስ ኢሊሊ ሆቴል
መፅሃፉን ገዝቼ እስካነበው ጓጉቻለሁ!
Binyam Kifle
26/10/2023
ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት የሆነች፥
የዛሬውን ሳይሆን የነገውን ያየች፥
እንቁ የሃገሬ ልጅ ሃገሯን ያኮራች፥
ቤኪ ገበሬዋ ተምሳሌታችን ነች።
እስቲ ጀግኖቻችንን ማወደስ ይልመድብን!
20/10/2023
ይህንን የፓስተር ቸሬን ድንቅ ትምህርት እድለኛ ከሆንክ ከብዙ ጥፋት ስለሚመልስህ ፈጥነህ አዳምጥ! እራስህንም ልሎችንም ታድንበታለህ።
ጫማ ሚወለቅበት ቤት ስጠላ ፓስተር ቸሬ @dawitdreams @EpaphrasChristchurch Watch our most recent videoshttps://www.youtube.com/channel/UCb3euYUGSY7REtF8NDsMLsAWelcome to the official YouTube channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is ...
10/10/2023
⏳ 7 strategies for effective time management
1. Plan your day
2. Prioritize
3. Limit distinction
4. Avoid multitasking
5. Delegate
6. Use time management tools
7. Take time to recharge
⏳5 Time management techniques to supercharge your productivity
1. Time blocking
2. Pomodoro Technique
3. 80/20 Rule
4. Eisenhower Technique
5. Rapid Planning Methods-RPM
⌛️
ህይወቴ መጨረሻው ምን ይሆን እያልክ አትብሰልሰል።
መፍትሄው መጨረሻህን መገንባት ነው።
መጨረሻህን ስራው!
25/09/2023
ያስፈራል፥ ሂድ
ያሳፍራል፥ ድፈር
ትችትን ስትፈራ
በምቾት ስትኮራ
እንዳትቀር ከሗላ።
25/09/2023
ስኬታማ ስራ ፈጣሪ ለመሆን ስታስብ እነዚህን ከግምት ማስገባት አትርሳ!
1. የምታቀርበውን ምርት ወይም አገልግሎት ሰዎች ይፈልጉታል ወይ? አንተ የወደድከውን ብቻ ሳይሆን ሰዎች የሚፈልጉት አቅርብ።
2. አላማ ይኑርህ። ስራ የፈጠርከው ገንዘብ ለመሰብሰብ ብቻ ከሆነ አታገኘውም።
3. ጀምር። ስራውን ካልጀመርክ በማሰብ የምታተርፈው ነገር አይኖርም።
4. ተማር። በፍጥነት ሃብታም ለማፍራት ሳይሆን በሂደቱ ለመማር ዝግጁ ሁን። ያኔ ወደሗላ የማይመለስ የሃብት ምንጭ ትፈጥራለህ።
ስኬት ኢትዮጵያ-የህይወትክህሎት አሰልጣኝ