30/07/2023
Share # share
የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መቀመጫን በሚመለከት በማህበራዊ ሚዲያ የተለያዩ መረጃዎች እየወጣ ይገኛል ። በዚህም አድስ እየተደራጀ ባለው ክልል ውስጥ ከሚገኙ ከተሞች የተሻለ ማእከላዊነት፣ መሰረተ-ልማት እንዲሁም በክልሉ የታቀፉ ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደምም በሰላም ሰርቶ የሚኖርባት ከተማ በመሆኗ ሆሳዕና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መቀመጫ ሆና እንደምትመረጥ ጥርጥር የለንም። የሀዲያ ወጣቶች ማህበር ጉዳዩ መለው የሀዲያ ህዝብ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ህደቱን በንቃት እየተከታተለ ስሆን በህደቱ አድሎ እንዳይፈጸምና የሀዲያን ጥቅም የሚያስነካ ተግባር እንዳይኖር ሀዲያን በመወከል ለሚደራደሩ አካለት በሀዲያ ህዝብ ስም አደራ እንላለን። ውሳኔውን መላው የሀዲያ ህዝብ በትዕግሥት እየተጠባበቀ ስሆን የሀዲያን ጥቅም የሚፃረሩ ከፍትሃዊ አሰራር ውጪ የሚሆኑ ውሳኔዎች የሚኖሩ ከሆነ በሀዲያ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የማያገኝ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
የሀዲያ ወጣቶች ማህበር
16/01/2023
የፌክ አካውንት ጌቶች ሌቦች ስለሆናችሁ ስለ አንድነት የሚታገለውን ሙሌ ለማውራት ሞራል የላችሁም። ጀግናችን በርታ። Muluken Yonas is outstanding and rational leader ♥ ... we love you so much
13/01/2023
ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዋና መቀመጫነት ስለ ታጨችው የሆሳዕና ከተማ እውነታዎች፡-
የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች መቀመጫ ናት፡፡ ሁሉም ሀይማኖቶች በሰላምና በመከባበር የሚኖሩባት ናት፡፡ ብዛሃነትንና አንድነትን አክብረው የሚኖሩ ህዝቦች ምድር ናት፡፡ ሆሳዕና ውስጥ ማንም ባይተዋር የለም፡፡ ሀዲያው፣ ከምባታው፣ ጉራጌው፣ ስልጤው፣ አማራው... ወዘተ በሰላም፣ ተከባብረው በቁጥርም በብዛት የሚኖሩባት ከተማ ናት፡፡
በመሰረተ ልማት (መንገድ ፣ ወሃ፣ የመንግስት ተቋማት) እና ብዙሃንን ማስተናገድ የሚችሉ ህንፃዎች፣ ሆቴሎችና የመንግሥትና የግል የጤና ተቋማት በብዛት ያሉባት ከተማ ናት፡፡
የንግድና ቢዝነስ እንቅስቃሴዎች ደግሞ ያለማጋነን ከአገራችን ቀዳሚ ከተሞች ተርታ ያስመድባታል፡፡
ከተማዋ የምትገኝበት ቦታ ደግሞ አሁን እየታሰበ ላለው "ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል" ማዕከላዊ ቦታ ያደርጋታል፡፡ ይህም የክልሉ ህዝብ ለመንግሥት አገልግሎት ብዙ ርቀት እንዳይጓዝ በማድረግ አላስፈላጊ እንግልትና ወጪ እንዳይዳረግ ያደርጋል፡፡
Ka taabonne haareechchi luchchi hee'ena xanoo bikkinna waachcha'immi beero'i bikkinna danaam sawwittuwwa 'social media' awaaxxinaa kitaamibonna tiisiisoommo.
12/12/2022
Hadiya in Zambia 🇿🇲 sad tears 😭 😭
Share Share 😢 😢