22/10/2026
አሶሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ከባልድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት ውይይት አደረገ።
ጥቅምት 11/2019
******
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ሃላፊ አቶ አንዋር አስር ሁለቱን የገቢ ፅ/ቤት ጨምሮ ከባለድርሻ አካላትን ጋር አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በመወያየት የስራ አቅጣጫ ሰጥተዋል።