Sidama National Regional State Livestock Resource Development Bureau

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Sidama National Regional State Livestock Resource Development Bureau
Directions

Sidama National Regional State Livestock Resource Development Bureau ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ keep your self from COVID-19 Pandemic
(1)

Saadate Fayyimma Latishsha Jireenyinkera.Wocawaaro 18/2019M.D Saadate Jiro Latishahi Biiro.WSZ Daarrate Woradi Kiliniket...
28/09/2026

Saadate Fayyimma Latishsha Jireenyinkera.

Wocawaaro 18/2019M.D Saadate Jiro Latishahi Biiro.

WSZ Daarrate Woradi Kilinikete Gatamarshanna ASZ Hawaasi Gaangaawi Woradi Umi Doycho Saadate Xisso Gargarooshshi Kittiwaate Uynanna.

Cafaqu Koshsha Qixxaawonna Qulxu'mete Caacurri Tuqishsha Mixote Garinni Loonsanni Hee'noonni.Wocawaaro 16/2019M.D Saadat...
26/09/2026

Cafaqu Koshsha Qixxaawonna Qulxu'mete Caacurri Tuqishsha Mixote Garinni Loonsanni Hee'noonni.

Wocawaaro 16/2019M.D Saadate Jiro Latishshi Biiro.

Diidunna Qulxu'mete Latishshi Cafaqu Koshsha Qixxaawonna Qulxu'mete Caacurri Tuqishsha Mixote Garinni Loonsanni Hee'noonnita Biiro Xawissu.

MSZ Arbegoonunna Lokka Woradira Cafaqu Koshsha qixxaawo, Hattono Shaafaamu Woradi Borodi Grbinni Qulxu'mete Caacurre Tuqisate Loossa iibbite Loosantanni Leeltanno.

Buicho:- MSZ Baadiyyete Handaari Biddishshinni.

ለበለጠ መረጃ የቢሮውን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች በመከተል የቢሮው ቤተሰብ ይሁኑ። 🙏

Facebook: https://www.facebook.com/share/1CfX954x6m/
Telegram: https://t.me/+R3huSpceCbdjYmQ0
WhatsApp: https://chat.whatsapp.com/CBp85WlsTRA9RSzdigikOs
Website: http://www.sldb.org.et/ANIMALS/
TikTok: https://vt.tiktok.com/ZSXt8E9to/

የ“Tetra H” የዶሮ ዝርያ ማስተዋወቂያ ውይይት ተካሄደ።መስከረም 14/2019 ዓ.ም የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ኤልፎራ አግሮ ፕሮሰሲንግ የሚያቀርበውን “Tetra H” የዶሮ ዝርያ ለማስተ...
24/09/2026

የ“Tetra H” የዶሮ ዝርያ ማስተዋወቂያ ውይይት ተካሄደ።

መስከረም 14/2019 ዓ.ም የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ

ኤልፎራ አግሮ ፕሮሰሲንግ የሚያቀርበውን “Tetra H” የዶሮ ዝርያ ለማስተዋወቅ የውይይት መድረክ አካሂዷል።

የዶሮ ዝርያ ማስተዋወቂያ መድረኩን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶ/ር አደገ አለሙ መርተዋል።

ዶ/ር አደገ አለሙ በበኩላቸዉ የዶሮ እርባታን በማዘመን፣ የምርታማነት አቅምን በማሳደግና ለዶሮ አርቢዎች የተሻለ የምርት አማራጭ በማቅረብ የዶሮ ዘርፉን ለማጠናከር የሚደረጉ ጥረቶች የሚያበረታቱ መሆናቸዉን ገልጸዋል።

የኤልፎራ አግሮ ፕሮሰሲንግ ድርጅት ተወካይ አቶ ክዳነ ደሳለኝ በበኩላቸው፣ ተቋሙ አዲስ የዶሮ ዝርያ ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁንና ዝርያውን ለህብረተሰቡ የማስተዋወቅ ሥራ መጀመሩን ገልጸዋል።

የመድረኩ ተሳታፊዎች አዳዲስ የዶሮ ዝርያዎችን ማስተዋወቅና ለአርቢዎች ተደራሽ ማድረግ የዶሮ እርባታ ልማትን ለማጠናከር፣ የምርታማነት አቅምን ለማሳደግ እና የዘርፉን አስተዋፅኦ ለማስፋት ከሚደረጉ የልማት ጥረቶች አንዱ መሆኑን አበክረዉ አንስተዋል።

በዉይይቱ ላይ የቢሮ ባለሙያዎች፣የኤልፎራ አግሮ ፕሮሰሲንግ ድርጅት ተወካይና ባለሙያዎች፣ የዞንና ወረዳ አመራርና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።

ለበለጠ መረጃ የቢሮውን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች በመከተል የቢሮው ቤተሰብ ይሁኑ። 🙏

Facebook: https://www.facebook.com/share/1CfX954x6m/
Telegram: https://t.me/+R3huSpceCbdjYmQ0
WhatsApp: https://chat.whatsapp.com/CBp85WlsTRA9RSzdigikOs
Website: http://www.sldb.org.et/ANIMALS/
TikTok: https://vt.tiktok.com/ZSXt8E9to/

የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ከጃፓን ቶቶሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር የምርምር ትብብር የሚያጠናክር ዉይይት አደረገ።ሀዋሳ፣ መስከረም 13/2019 ዓ.ም የእንስሳት ሀብት ልማት ቢ...
23/09/2026

የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ከጃፓን ቶቶሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር የምርምር ትብብር የሚያጠናክር ዉይይት አደረገ።

ሀዋሳ፣ መስከረም 13/2019 ዓ.ም የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከጃፓን ቶቶሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር፣ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኘው ጨፌ ሆንሰ ሜዳ እንስሳትን በልቅ ግጦሽ ማሰማራት ለሀዋሳ ሀይቅ ያለውን ጥቅምና ጉዳት በሳይንሳዊ ምርምር ለማረጋገጥ እና በቀጣይነት ተባብሮ ለመስራት ከእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ጋር ውይይት አካሂዷል።

ውይይቱን የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር አደገ አለሙ ያስጀመሩ ሲሆን፣ በውይይቱም የምርምር ጥናቱ ዓላማ፣ የሚያስገኘው ጥቅም እና ለሀይቁ ሊኖረው የሚችለው አስተዋፅኦ በሰፊው ተወያይቷል።

የጥናቱ ዋና ትኩረት በጫፌ ሆንሰ ሜዳ እንስሳትን በልቅ ግጦሽ ማሰማራት በእንስሳት ጤና፣ በመኖ አጠቃቀም፣ በመሬት አያያዝ እና በአፈርና ውሃ ጥበቃ ላይ ያለውን ተፅዕኖ በምርምር መረጃ መለየት እና ማረጋገጥ ይሆናል።

በተጨማሪም ጥናቱ የአከባቢው 'Wetlad' ለሐይቁ ያለውን ሚና በመገንዘብ ከዚህ ጋር በተቀጀ መንገድ ለማልማት እና በምርምር የተደገፈ የውሳኔ አሰጣጥ ሥርዓት ለመፍጠር ጠቃሚ መረጃ እንደሚያቀርብ ይጠበቃል።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲና የቶቶሪ ዩኒቨርሲቲ የምርምር አቅምን ከሀዋሳ ከተማ የመስክ ልምድ ጋር በማጣመር የሚያከናውኑት ይህ ትብብር፣ የምርምር ውጤትን ከተግባራዊ ልማት ጋር ለማገናኘት ወሳኝ እድል ይፈጥራል።

በሳይንሳዊ ምርምር የተደገፈ የእንስሳት ሀብት ልማት ለዘላቂ የከተማ ልማት የሚኖረውን አስተዋፅኦ ለማጠናከር የምርምርና የተግባር ትስስር ወሳኝ ነው።

ለበለጠ መረጃ የቢሮውን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች በመከተል የቢሮው ቤተሰብ ይሁኑ። 🙏

Facebook: https://www.facebook.com/share/1CfX954x6m/
Telegram: https://t.me/+R3huSpceCbdjYmQ0
WhatsApp: https://chat.whatsapp.com/CBp85WlsTRA9RSzdigikOs
Website: http://www.sldb.org.et/ANIMALS/
TikTok: https://vt.tiktok.com/ZSXt8E9to/

ከጓሮ ወደ ሉዓላዊነት - የሌማት ትሩፋት ታሪካዊ ስኬት።ሀዋሳ፣ መስከረም 12/2019 የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የኢትዮጵያ ግብርና ከተለመደው የአመራረት ልማድ ወጥቶ ወደ ተደራሽና ሁለንተና...
22/09/2026

ከጓሮ ወደ ሉዓላዊነት - የሌማት ትሩፋት ታሪካዊ ስኬት።

ሀዋሳ፣ መስከረም 12/2019 የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ

የኢትዮጵያ ግብርና ከተለመደው የአመራረት ልማድ ወጥቶ ወደ ተደራሽና ሁለንተናዊ የምግብ ዋስትና ለመሸጋገር በሚያደርገው ጉዞ በርካታ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል።

በዘርፉ ከተመዘገቡ ስኬቶች ውስጥ በ2015 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ዋነኛ ተጠቃሽ ነው።

መርሐ ግብሩ ዛሬ የኢትዮጵያውያን ጓሮ የልማት ማዕከል በመሆን የዕለት ተዕለት የምግብ ፍላጎትን ከማሟላት በመሻገር ኢኮኖሚውንም የሚደግፍ ሆኗል።

በተጨማሪም የምግብና ስነ-ምግብ ዋስትናን በማጠናከር የወጪ ንግድ አቅምን በማስፋትና ሰፊ የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ የግብርና ዘርፉን በከፍተኛ ፍጥነት በመለወጥ ላይ ነው።

መርሐ ግብሩ የእንስሳት ዝርያን ማሻሻል፣ የዶሮና የዓሣ ጫጩቶች ማከፋፈል፣ የእንስሳት መኖ እና ዘመናዊ ቀፎዎችን ማቅረብ እንዲሁም የተሻሻሉ የእንስሳት ጤና አገልግሎቶችን ያካተተ ነው፡፡

በዚህም ዓመታዊ የወተት ምርት ወደ 13 ነጥብ 1 ቢሊየን ሊትር ከፍ ያለ ሲሆን፤ የእንቁላል ምርትን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን እንዲሁም የዶሮ ስጋ ምርት 190 ሺህ ቶን ማድረስ ተችሏል፡፡

ይህም የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ከቤት ፍጆታ ባሻገር ገቢ ለማስገኘት እምቅ አቅም እንዳለው ማሳያ ነው።

የወጪ ንግድና የሀገር ውስጥ አቅርቦትን በከፍተኛ ደረጃ የሚያግዘው የማር ምርት በተመሳሳይ ከፍተኛ እድገት የታየበት ሲሆን፤ በ2018 በጀት ዓመት ወደ 326 ሺህ ቶን አድጓል፡፡

የዓሣ ምርትን ለማሳደግ በተሰራው ሥራም በ2018 በጀት ዓመት 243 ነጥብ 8 ሺህ ቶን ማምረት ተችሏል።

በሌማት ትሩፋት ማዕቀፍ ውስጥ በአጠቃላይ 15 ሺህ 976 የወተት፣ 21 ሺህ 400 የዶሮ፣ 4 ሺህ የማር እና 2 ሺህ 433 የዓሣ ልማት መከወኛ መንደሮች ተቋቁመዋል።

እነዚህ ልዩ የልማት መንደሮች የዝርያ ማሻሻልን፣ የመኖ ስርዓቶችን፣ የእንስሳት ጤና አገልግሎቶችንና የወሳኝ ገበያ ትስስሮችን በይበልጥ እያጠናከሩ ይገኛሉ።

የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን እንድትችል ከማድረግ ባለፈ በግብርናው ዘርፍ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት እንድትሆን መሰረት እየጣለ ይገኛል።

ምንጭ፣ ።ከኤፍ ኤም ሲ

ለበለጠ መረጃ የቢሮውን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች በመከተል የቢሮው ቤተሰብ ይሁኑ። 🙏

Facebook: https://www.facebook.com/share/1CfX954x6m/
Telegram: https://t.me/+R3huSpceCbdjYmQ0
WhatsApp: https://chat.whatsapp.com/CBp85WlsTRA9RSzdigikOs
Website: http://www.sldb.org.et/ANIMALS/
TikTok: https://vt.tiktok.com/ZSXt8E9to/

ASZ Shabbadiini Woradira Diidu Latishshi Loossa Hala'ladunni Loonsanni Hee'noonni.Hawaasa, Wocawaaro 09/5019 M.D Saadate...
19/09/2026

ASZ Shabbadiini Woradira Diidu Latishshi Loossa Hala'ladunni Loonsanni Hee'noonni.

Hawaasa, Wocawaaro 09/5019 M.D Saadate Jiro Latishshi Biiro

ASZ Shabbadiini Woradira Diidu Latishshi Loossa Hala'ladunni Loonsanni Hee'noonnita Woradaho Diida Ce'e Galtino Maate Xawissino.

ለበለጠ መረጃ ቀጥሎ ያለዉን የቢሯችንን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ🙏
‎
‎Facebook:- https://www.facebook.com/share/1CfX954x6m/
‎
‎Telegram: https://t.me/+R3huSpceCbdjYmQ0
‎
‎Whatsapp:- https://chat.whatsapp.com/CBp85WlsTRA9RSzdigikOs
‎
‎ሀwebsite:- http://www.sldb.org.et/ANIMALS/
‎
‎https://vt.tiktok.com/ZSXt8E9to/

Lattino Gati Qulxu'mete Koffara Caacurru Tuqishshi Hala'le iillanni Afamanno.Wocawaaro 08/2019M.D Saadate Jiro Latishshi...
18/09/2026

Lattino Gati Qulxu'mete Koffara Caacurru Tuqishshi Hala'le iillanni Afamanno.

Wocawaaro 08/2019M.D Saadate Jiro Latishshi Biiro.

Techo SSZ Daayye Quchuminna Bansi Woradinna WSZ Alatti Woradira Lattino Gati Qulxu'mete Koffara Caacurre iillinshanni Hee'noonni, Tuqishshu Aantino Barrubbara Gattino Woraddano Sufannoha ikkanno.

2019B.D Saadate Jiro Latishshi Loossa ASZ Haweeli Woradira Babbaxxitino Paakeeje Daninni Kaajjite Loosantanni Leeltanno....
18/09/2026

2019B.D Saadate Jiro Latishshi Loossa ASZ Haweeli Woradira Babbaxxitino Paakeeje Daninni Kaajjite Loosantanni Leeltanno.

Wocawaaro 08/2019M.D Saadate Jiro Latishshi Biiro.

2019B.D Saadate Jiro Latishshi Loossa ASZ Haweeli Woradira Babbaxxitino Dani Paakeejenni Kaajjite Loosantanni Noota Assinoonni irkonni La"ate Dandiinoonni.

Woradu Saadate Jiro Latishshi Borro Mini 2019B.D ra Lukko, Diidu, Ado, Maalu, Hayiso, Hooffillaanna Saada nna Haarrete Latishshinni Hala'lado Looso Loossanni Noota Xawisino.

ለበለጠ መረጃ ቀጥሎ ያለዉን የቢሯችንን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ🙏
‎
‎Facebook:- https://www.facebook.com/share/1CfX954x6m/
‎
‎Telegram: https://t.me/+R3huSpceCbdjYmQ0
‎
‎Whatsapp:- https://chat.whatsapp.com/CBp85WlsTRA9RSzdigikOs
‎
‎ሀwebsite:- http://www.sldb.org.et/ANIMALS/
‎
‎https://vt.tiktok.com/ZSXt8E9to/

2019B.D Diidu Latishshi Cafaqu Koshsha Qixxaawo iibbite Loosantanni Leeltanno.Wocawaaro 07/2019M.D Saadate Jiro Latishsh...
17/09/2026

2019B.D Diidu Latishshi Cafaqu Koshsha Qixxaawo iibbite Loosantanni Leeltanno.

Wocawaaro 07/2019M.D Saadate Jiro Latishshi Biiro.

ASZ Gorche Woradinna WSZ Alatti Cuukkote Woradi Diidu Latishshi Cafaqu Koshsha Qixxeessate Looso Kaajjishshe Hanaffino.

Buicho:- Woraddate Sa/Ji/La/Bo/Mininni.

Saadate Jiro Latishshi Biiro 2018B.D Miidiyu Loossa Mootimmate Komunikeeshiinete Hajubba Biironni Daggino Gaamo Ledo Kee...
16/09/2026

Saadate Jiro Latishshi Biiro 2018B.D Miidiyu Loossa Mootimmate Komunikeeshiinete Hajubba Biironni Daggino Gaamo Ledo Keeno Assitu.

Wocawaaro 06/2019M.D Saadate Jiro Latishshi Biiro.

Saadate Jiro Latishshi Biiro 2018B.D Miidiyu Loossa Mootimmate Komunikeeshiinete Hajubba Biiro Ogeessi Kalaa Tafarri Qeenfatohunni Massagantanno Gaamonni Diroho Loonsoonni Loossa Keennoommo.

ለበለጠ መረጃ ቀጥሎ ያለዉን የቢሯችንን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ🙏
‎
‎Facebook:- https://www.facebook.com/share/1CfX954x6m/
‎
‎Telegram: https://t.me/+R3huSpceCbdjYmQ0
‎
‎Whatsapp:- https://chat.whatsapp.com/CBp85WlsTRA9RSzdigikOs
‎
‎ሀwebsite:- http://www.sldb.org.et/ANIMALS/
‎
‎https://vt.tiktok.com/ZSXt8E9to/

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidama National Regional State Livestock Resource Development Bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share