06/12/2025
የሀገር ጉዳይ
ማን እንደ እናት!
06/12/2025
06/12/2025
የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለበዓሉ ሆሳዕና ከተማ ገቡ
(ሆሳዕና፣ ህዳር 27/2018)፣ የ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የሲዳማ፣ የአፋርና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና አፈ ጉባኤዎች ሆሳዕና ከተማ ገብተዋል።
ርዕሳነ መስተዳድሮቹ እና አፈ ጉባኤዎቹ ወደ ከተማው ሲገቡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣ በክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ፣ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር እና በሌሎች የክልሉ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም!
Want your business to be the top-listed Government Service in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
ጉባ
Awassa
